Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሃርፎርገፐርፍ ኤፍ ኤም ወሎ ጉ አጭር ሞገድ ሺ በፍባ ጄር አማራ ቴሌቪዥን ገጽ በኩር የካቲት ቀን ክ ዓም ጊ ግልጽ የጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ ለመወዳደር የሚፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል በአዲሱ አዋጅ መሰረት የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ የሆኑ የግዥ መጠን ከብር ሺህ እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ ቫት ከፋይነት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር። ብከተማዋ የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታ እንደሌለ አምነው ይህም ከአሁን በፊት ወረዳዋን ወከለው በትልልቅ ውድድሮችይሳተፉየነበሩትንስፖርተኞች ለመተካት የሚያስችለውን አቅም እንዳሳጣ ገልፀዋል የችግሩን ዋነኛ ምክንያት ሲገልፁም የስፖርት አንቀሳቃሽ አካላት ከአመራሮች ጋር በመቀራረብ በሜዳው መጫወት የሚችሉት በአዴት ስታዲየም አካባቢ ባሉ መንደሮች የሚናሩ ታዳጊዎችና ወጣቶች ብቻ ናቸው። ወደ ገጽ ዞሯል ደረጀ አምባው ከባህር ዳር ከተማ ተነስተን በደቡባዊ አቅጣጫ ኪሎ ሜትር ያህል ስንጓዝ በምናገኛት አዴት ከተማን ወከሎ በአማራ ለግ በሚሳተፈው እግር ኳስ ችሎታ እንዳገዙት ያስታውሳልበልጅነቱ ከአኩያዎቹ ጋር በተገኙ ቦታዎች ላይ ተቧድነው በውድድር መንፈስ ይጫወቱ ነበር። እናም ግብ ጠባቂ የሚሆን ማን ነው።
ኛ ዓመት ቁጥር የካቲት በገፕጉር ቀን ኢትዮጵያ ታሪክ ከብዙ ች አገሮች በቅድሚያ ለሴቶች ትኩረት የሚሰጥ ነው የፀጥታ ችግሩ በቅርቡ መፍትሄ ያገኛል ጌትሸ ኃይሌ የከልሉን ሰላም በዘላቂነት ለመጠበቅ እየተሰራ መሆኑን የከልሉ የሰላምና የህዝብ ደህንነት ቢሮ አስታወቀ ከልሉ በአንፃራዊነት የተረጋጋ መሆኑንና በጎንደርና አካባቢው ግን ስጋቱ መኖሩን ቢሮው አስታወቋል በቢሮውየህዝብደህንነትዘርፍ ኃላፊ ኮሎኔል አለበል አማረ እንደተናገሩት በማዕከላዊና በምዕራብ ጎንደር አካባቢ የተፈጠረው ግጭት በተልዕኮ ሰጭዎች የተፈጠረ ነው ነፃ የንግድ ቀጣናው ለአፍሪካ ምን ይዞ ይመጣል ማራኪ ሰውነት የአፍሪካ ህብረት ኛ የመሪዎች ጉባኤ አፍሪካ የምትመራበትን የጋራ የምጣኔ ሀብት ትስስር በመጀመር አንድነቷን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ተወያይቷል በነጻ የንግድ ቀጣናው ምስረታም አባል ሃገራቱ ከታሪፍ ነጻ የሚሆኑ ምርቶችንና ነፃ ቀጣና ሊያካትታቸው የሚገቡ ምርቶችን መለያ መስፈርቶች አፅድቀዋል በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት ትምህርት ከፍል መምህር የሆኑት አቶ ሞላ ዋሴ እንደገለፁት የንግድ ቀጣና ምስረታው በአህጉሩ ያሉት ነጋዴዎች በተመሣሣይ አቅም የሚወዳደሩበት ገበያ የሚፈጠርበት አና ለወጣቶች አዲስ የስራ እድልን መፍጠር የሚያስችል ተስፋ አለው ስምምነቱ በአፍሪካ ሀገራት መካከል የሚደረገውን የንግድ ልውውጥ ከ ረ አንደ ኮሎኔል አለበል ማብራሪያ ግጭቱ ጥቅማቸው የተነካባቸው የቀድሞ ባለስልጣናት የተፈጠረ ሲሆን ጉዳይ ፈፃሚዎቹ ደግሞ የቅማንትን ህዝብ የማይወከሉ የኮሚቴ አባል ነን የሚሉ ቅጥረኞች ናቸው ብለዋል ችግር ፈጣሪዎችም አለ የሚሉትን ሁሉ ተጠቅመው ከፍተኛ ችግር አየፈጠሩ ነው በሐይማኖት ተቋማት ውስጥም ችግር ለመፍጠር እየሰሩ ነው ብለዋል ኮሎኔል አለበል ለችግሮች ማስፈፀሚያ ደግሞ ለበርካታ ዓመታት የኢትዮጵያን ሀብት በመዝረፍ የተገነባ አቅም መሆኑን ኮሎኔል አለበል አስረድተዋል በሌላ በኩል ሰሞኑን ከጋምቤላ የብድሩ እጣ ፈንታ ከልል ተነስቶ አማራ ከልል ውስጥ በመግባት በቁጥጥር ስር የዋለው ህገ ወጥ የጦር መሳሪያና ጥይት ጭልጋ ውስጥ ተራግፎ ለቅጥረኛው ቡድን ሊሰጥ የነበረ መሆኑን ነው ኮሎኔል አለበል የተናገሩት ከድርጊቱ ጀርባ ደግሞ አነዚህ አካላት አጃቸው አንዳለበት ተናግረዋል አንደ ኮሎኔል አለበል ማብራሪያ ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ከህዝቡ ጋር በቅርበት እየተሰራ ይገኛል በህዝቡ የነቃ ድጋፍና ጥቆማ ውጤታማ ስራዎች ተሰርተዋል አጥፊዎችም ወደ ህግ አየቀረቡ ነው ብለዋል። ቀን የፈተና መንገድ ኮሎኔል አለበል አማረ የክልሉ የሰላምና የሀዝብ ደሀንነት ቢሮ ምኃለፊ አስር ዓመት ያስቆጠረው የማር ሙዚየም አሁንም ወደ ማቀነባበር አልገባም ጊ ሚሊየን ብር የወጣበት የማር ሙዚየም ማቀነባበር አልጀመረም እሱባለው ይርጋ ለገበያ አጦት እንደዳረጋቸው ማር አምራች የሆኑት ሃምሳ አለቃ ደርብ ደሳለኝ ተናግረዋል የማር ሙዚየሙ በሀገራችን ብቸኛው ፕሮጀከት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በርካታ የማሻሻያ ስራዎች ስላስፈለጉት ሊዘገይ ችሏል ያሉት ደግሞ የከልሉ አንስሳት ሀብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ ምቢሮ ኃላፊ አቶ ግርማ በቀለ ናቸው ሙዚየሙ የምርምርና የጥናት ማዕከል አንዲሆን ጭምር ስራዎች አየተሰሩ በመሆኑ የማር ሙዚየሙ በአንድና በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ወደ ሙሉ ትግበራ ይገባል ተብሎ ታስቦ በ ዓም የመሰረተ ድንጋይ ከሀገርም አልፎ የምስራቅ አፍሪካ እ» ታሰብም ብለዋል አቶ ግርማ በቀለ የላስታና አካባቢውን የማር ምርት የተቀመጠለት የላልይበላ የማር ሙዚየም የማር ምርት ወደ ሙዚየሙ ይመጣል በቴከኖሎጂ ለማዘመንና የአካባቢው ጣንባታው ቢጠናቀቅም ወደ ስራ የሚል ተስፋን የሰነቁት የአካባቢው ማር አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ለማድግ አልገባም አምራቾች የፕሮጀከቱ ስራ አለመጀመር ከመቶ በላይ ያሳድገዋል ዝርዝር ዘገባውን በገጽ ይመልከቱ ዝርዝር ዘገባውን በገጽ ይመልከቱ ር ልርብዐ ዉልቭ ርኤፕፐ ፎርዕኩአፕ ኘአር ሬፐር ጅርን ሊፎፈሊፒገዝርንኮ። ይህ ብቻም ሳይሆን ለሚቀምሙት መድኃኒት የሚጠቀሟቸውን የዕፅዋት ዓይነቶች ለሌሎች ሰዎች ቢያሳዩ መድኃኒቱ ብር በመክፈል ማግኘት ይችላሉ ገጽ ዝ በዝተዋል ይረከስብናል የሚል እሳቤ እንዳላቸውም ይነገራል የባህል መድኃኒት አዋቂዎቹ አስከ ሃምሳና ከዚያም በላይ ለሆኑ በሽታዎች መድኃኒቶችን ሲያዘጋጁ የመድኃኒቶቹን ፈዋሽነት ለማረጋገጥ መሞከሪያዎቹ እኛ ሰዎች መሆናችንን ሳስበው ይዘገንነኛል የሰለጠኑት መድኃኒት ቀማሚዎች በዘመናዊ ቤተሙከራዎች ውስጥ በአይጥ በድመት በዝንጀሮና በሌሎችም እንስሳት ላይ ሙከራዎችን ካደረጉ በኋላ አንኳን መድኃኒታቸውን ፈጥነው ወደ ገበያ አያስገቡም ፈቃደኛ በሆኑ ህሙማን ላይ መድኃኒቶቹ ተደጋግመው ሙከራ ከተደረባቸው በኋላ ነው እውቅና የሚሰጣቸው በኛ ሀገር ውስጥ በተለይም በፈሳሽ መልኩ የሚሰጡ ባህላዊ መድኃኒቶችን መጠቀም አደጋው የከፋ ነው በሰውነት ላይ የሚቀቡትም ቢሆኑ በቆዳ ላይ ጉዳት አያስከትሉም ብሎ ማሰቡ ሞኝነት ነው አንትን የተባለው የባህል መድኃኒት እከሌን ስላዳነው ተብሎ የታካሚው ህመም ምንነት በአግባቡ ሳይለይ በግምት የሚሰጡት የባህል መድኃኒቶች ከፈዋሽነታቸው ይልቅ ጉዳታቸው የሚያመዝንም ይመስለኛል ሌላው አስገራሚው ነገር የባህል መድኃኒት አዋቂ ነን ባዮች ቁጥር በአጅጉ መብዛቱ ነው በዚህች ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፋርጣ ወረዳ ገኢልዋጽቤት ለፋወየጋሣይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ከተማ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ጠረጋ ለማስጠረግ ቦል ዶዘር ግሪደርሎደር ገልባጭ መኪና ሩሎ ኤክስካቫተር በሰዓት ከቫት ጋር ምን ያህል አንደሚከራይ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ስለዚህ በጨረታ የሚወዳደሩ ተጫራች ማሟላት ያለባቸው በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችቸሉ የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ኛው ቀን ድረስ በፋርጣ ወረዳ ገኢልዋጽቤት ቢሮ ቁጥር በመምጣት ከዋናው ጋር ሊገናዘብ የሚችል ፎቶ ኮፒ ማስረጃ ማቅረብ ሰነዱን የማይመለ ደሀ ሀገር ውስጥ የሆስፒታሎች የጤና ጣቢያዎችም ሆነ የባለሙያዎቹን ቁጥር ማነስ ተከትሎ የባህል መድኃኒት አዋቂነት ስራ ላይ የተሰማሩት ዜጐች መብዛታቸው ገንዘብ ፍለጋ ነው እንጂ እውቀትን ለማጋራትም አይመስለኝም የባህል መድኃኒቶች አዋቂዎቻችን ቁጥር አጅግ ከመጋነኑ የተነሳ እነሱም ራሳቸውን ለማስተዋወቅ ሲሉ ወጪ ማውጣትጀምረዋል በግልና በመንግስት ብዙኃን መገናኛዎች ስለመድኃኒቶቻቸው ፍቱንነትና ፈዋሽነት ከሚያስተዋውቁት በተጨማሪ ትላልቅ የማስታወቂያ ሰሌዳዎችን በመጠቀም ጭምር ምርጥ ሐኪምነታቸውን እየነገሩን ነው ይህንን ለማድረግ አቅሙ የሌላቸው ደግሞ በስልክና በመብራት አንጨቶች ላይ ራሳቸውን ያስተዋውቃሉ ማንነታቸው የሚያሳይ ካርድ አያሰሩ ድርጅቶቻቸውን የሚያስተዋውቁትም በርካቶች ሆነዋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ እንደፋሽን ሆኖ የተያዘው የተለያዩ የፀጉር ቅባቶችን የቆዳ ማስዋቢያ ፈሳሾችን የአግር ጠረን መከላከያዎችንና ሌሎችንም ነገሮች በታዋቂ የማስታወቂያ ባለሙያዎች ድምፅ ታጅበው በየከተማውና በየቦታው በትላልቅ የድምፅ ማጉያዎች የግዙን ማስታወቂያ ማሰማታቸው ነው አነዚህ ቅባትና ፈሳሾች ከፍቃድ ሰጪው አካል ህጋዊ ፈቃድ የተሰጣቸው ስለመሆኑ ከሚጠይቀው ህብረተሰብ ይልቅ በዕቃዎቹ ርካሽነት ተሳቦ ከችግሩ ለመላቀቅ የሚሸቀዳደመው ህዝብ እየበዛ ነውና ችግሮች ከመከሰታቸው በፊት ጉዳዩ የሚመለከተው አካል መስራት ያለበትን ቢሰራ የሚል ጥቆማም አለኝ በድምፅ ማጉያዎች እየተዋወቁ ያሉት የፀጉር ቅባቶችና የገላ ማስዋቢያ ፈሳሶች ብቻ አይደሉም ወደ ገጽ ዞሯል ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትናቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት በጠቅላላ ዋጋው በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው ተጫራቾች በባንክ ያስያዙትን ገንዘብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከመቤታችን ገቢ ያደረጉበትን የገቢ ደረሰኝ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ፖስታ አሽገው ፋወገኢልዋጽቤት ብለው በዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ቢሮ ቁጥር ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ኛው ቀን ድረስ ከቀኑ ማስገባት ሲቻል በዚሁ ሰዓት ታሽጐ በዚያው ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም በግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር ይከፈታል የጨረታው መከፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ይከፈታል የምንከራየውን መኪናዎችና ማሽኖች ስፔስፊኬሽን ከጨረታው ሰነዱ ማግኘት ይቻላል መቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር ደውለው ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ የፋርጣ ወረዳ ገኢልዋጽቤት ገጽ ባህር ዳር ወሮ ስንዱ ደለለ በህዳር ዝ ቀበሌ ላላቸው ቤት ካርታ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የህዳር ዝ ከከከልቤኮንጽቤት አቶ ተስፋዬ ሞሴ ከበደ ቀበሌ ውስጥ ላላቸው ቤት የቦታ የምሪት ካርኒ ደረሰኝ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የጣና ከከአስቤልኮንጽቤት ለባዳር ከወአከሀብረት በቀበሌ ውስጥ ላላቸው የመካነ መቃብር የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምክንያት ይዥዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ አስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሴላ ይሰጣቸዋል የጣና ከከአስቤልኮንጽቤት ወሮ ዘይነብ አየለ መኮነን በባዳር ከተማ በፋሲሎ ከከተማ በሰሜን መንገድ በደቡብ ሰገነት ቢሻው በምስራቅ የቀበሌ ቤት በምዕራብ የገቢዎች ህንፃ የሚያዋስነው ቤት ካርታ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የባዳር ኢንዱስትሪ ልማትና ከአገጽቤት ወሮ ወርቅነሸ ሞሣ ሞገሴ በግብር መከፈያ ቁጥር በሞባይል ሽያጭ የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ በደብዳቤ ቁጥር ደአ በቀን ዓም በገቢ ተቋሙ ተፈቅዶ በዲቦራ ማተሚያ ቤት ከታተሙ የተአእታየእጅ በአጅ ሽያጭ ደረሰኝ ብዛት ጥራዝ ከዐ ውስጥ ከእስከ ድረስ የተሰራበት ከ እስከ ያለው ያልተሰራበት ጥራዝ ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት የያዘ ካለ ማስታወቂያው ከወጣ ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ እንዲያቀርብ ካለዚያ አቤቱታቸውን የምንቀበል መሆኑን እናሣውቃለን የባህር ዳር ከአስገምቤት አቶ መጥምቁ ዮሐንስ ተገኘ በባዳር ከተማ ቀበሌ በምስራቅ ወርቁ ወንዲፍራውበምዕራብ መቅደስ ደሣለኝ በሰሜን ፈንታሁን ብርሃኔ በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው የማይንቀሣቀስ ንብረት በስጦታ በግዥ በእዳ ማዛወሪያ ቅጽ የውል ቁጥሩ ዐ ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የግንቦት ከከጽቤት አቶ ኡመር መሐመድ በቀበሌ ህዳር ክ ውስጥ ላላቸው ቤት በካርታ ቁጥር የምሪት ካርኒ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የህዳር ዘ ከከልቤኮንጽቤት አቶ ግርማ ዘለቀ በህዳር ዝ ቀበሌ ላላቸው ቤት በካርታ ቁጥር የግንባታ ዝርዝር ቢልኳንቲቲ እና ህሹ የሆነው የግንባታ ፈቃድ ቁጥር አና ህሹ የሆነው የኘላን ስምምነት ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ አስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የህዳር ዝ ከከልቤኮንጽቤት አቶ ችሎታው ጌታቸው በግብር መከፍያ ቁጥር በመኪና ኪራይ የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ሲሆን በደብዳቤ ቁጥር ደይአ በቀን ዓም በገቢ ተቋሙ ተፈቅዶ በጢስ ዓባይ ማተሚያ ቤት ከታተሙ ዐ ጥራዝ የተርን ኦቨር ታከስ ደረሰኝ ውስጥ ከዐ አስከ ድረስ ያለው ያልተሰራበት ቅጠል ተቆርጦ ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት የያዘ ካለ ማስታወቂያው ከወጣ ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ እንዲያቀርብ ካለዚያ አቤቱታቸውን የምንቀበል መሆኑን እናሣውቃለን የባህር ዳር ከተማ አስገቢዎች ጽቤት ከሣሽ ዮሴፍ ፈንታሁን ተከሣሽ ሞገስ አድማሱ መካከል ስላለው የገንዘብ ከስ ከርከር ጉዳይ ተከሣሽ ለየካቲት ቀን ክ ዓም ለሆነው ቀጠሮ እንዲቀርቡ ፍ ቤቱ አዝዚል የባዳር ከተማ ወረዳ ፍቤት አቶ አዲሱ ገላው ባየህ በባዳር ከተማ ቀበሌ ውስጥ ላላቸው የመኖሪያ ቤት የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውምምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የጣና ከከአስቤልኮንጽቤት ከሣሽ ሙስጦፍ አልቃድር ተከሣሸ ኛ ተመስገን በላይ ኛ አቶ አንተነህ አያሌው ኛ አቶ ጋሻው አልታሠብ አቶተመስገን ጌትነት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከርከር ጉዳይ ተከሣሾች ለየካቲት ቀን ክ ዓም ለሆነው ቀጠሮ ከጠዋቱ እንዲገኙ ፍቤቱ አዝዚል የባዳር ከተማ ወረዳ ፍቤት ወሪት ሰላማዊት ወርቅነህ በባዳር ከተማ በህዳር ዘ ቀበሌ ውስጥ ላላቸው ቤት በስማቸው የተመዘገበ ካርታ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የህዳር ክ ከከከልቤኮጽቤት ከሣሽ ኤልያስ ከተማ ተከሣሽ መሠረት ታየ መካከል ባለው የባልና የሚስት ከርከር ተከሣሽ መከሰሣቸውን አውቀው ለየካቲት ቀን ዓም ለሆነው ቀጠሮ እንዲቀርብ ፍቤቱ አዝዚል የባዳር ከተማ ወረዳ ፍቤት ምዕራብ ጐጃም ወሮ ጥሩዬ ሰሜ በመርዓዊ ከተማ ቀበሌ በምስራቅ ከፍት ቦታ በምዕራብ መንገድ በሰሜን ዝናሽ ዳኛው በደቡብ ተከሰተ መላኩ የሚያዋስነው የመኖሪያ ቤት ካርኒ ቁጥር እና የካርታ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሴላ ይሰጣቸዋል የመርዓዊ ከተማ አገጽቤት አቶ ጥጋቡ ስንታየሁ በደምበጫ ከተማ ቀበሌ ሰፈር በሰሜን ስሜነህ በደቡብ አዲስ ዘላለም በምዕራብ የኔሰው ደስታ በምስራቅ መንገድ የሚያዋስነው ካርታ ቁጥር ከዝ ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የደምበጫ ከተማ አገጽቤት አቶ ባየህ ይታይህ ይርታቸው በመርዓዊ ከተማ ቀበሌ በምስራቅ ሙላት ምናለ በምዕራብ ደጌ መአታወቁሪታ ከበደ በሰሜን መንገድ በደቡብ ሙሃመድ አራጋው የሚያዋስነው የመኖሪያ ቤት ካርኒ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የመርዓዊ ከአገጽቤት ወሮ ሞላ አለባቸው መንጌ በመርዓዊ ከተማ ቀበሌ በምስራቅ ረድኤት ታደሰ በምዕራብ መንገድ በሰሜን ውድነህ ቢተው በደቡብ ጌጤ አባየ የሚያዋስነው የመኖሪያ ቤት ካርኒ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዣዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የመርዓዊ ከአገጽቤት ምስራቅ ጐጃም ከሣሽ ወሮ ንፁህ አስቻለ በተከሣሸ አቶ ቁሜ ሞስየ መካከል ባለው የባልና ሚስት ከርከር ተከሣሽ በፍቤት የተጠራ መሆኑን አውቆ ለየካቲት ቀን ዓም ለሆነው ቀጠሮ እንዲቀርቡ ፍቤት አዝዚል የደጀን ወረዳ ፍቤት አመልካች ወሮ ደስታ ስማቸው እና በተጠሪ አንተነህ አዲስ መካከል ስላለው የመጥፋት ውሣኔ ይሰጥልኝ ከርከር ጉዳይ ተጠሪ በህይዎት ካሉ ለየካቲት ቀን ዓም ለሆነው ቀጠሮ በ እንዲቀርቡ ፍቤቱ አዝዚል የደማከወፍቤት አቶ አብዮት ብርሃኑ በቀራኒዮን ከተማ በሰፈር የሚገኘው የመኖሪያ ቤታቸው የቦታ ይዞታና የማይንቀስቀስ ንብረት የምስከር ወረቀት ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የቀራኒዮ ከተማ መሪ ማቤት አዊ አቶ አይኔ በዛ በጫራ ከተማ ቀበሌ ዐ በሰሜን በላቸው ስሜነህበደቡብ አስማማው ጋሼ በምስራቅ ወልዴ ካሣ በምዕራብ መንገድ የሚያዋስነው የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ አስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የጫራ ከተማ ንዑስ ማቤት አቶ አብርሃም እንግዳ መኮነን በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ በሰሜን እና በምዕራብ መንገድ በደቡብ መብራቱ ዘገዬ በምስራቅ ካሣሁን አሠጋ የሚያዋስነው የመኖሪያ ቤት ካርታ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የእንጅባራ ከአስከልቤኮአገጽቤት ሰሜን ጐንደር አቶ አበበ ዳምጠው በአዘዞ ድማዛ ከከተማ ቀበሌ ከልል ካርታ ቁጥር የመኖሪያ ቤትና ቦታ ካርታ ስለጠፋባቸው በዕዳ ወይም በዋስትና ይዝዋለሁ የሚል ካለ በጋዜጣ ከወጣበት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በጎከአስየከልኮመምሪያ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ዋና የስራ ሂደት ውስጥ በመምጣት ሪፖርት እንዲያደርግ እየገለጽን በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ መጥተው ሪፖርት ባያደርጉ በጠፋው ካርታ ትከ ይሰጣቸዋል የጎንደር ከተማ አስኮመምሪያ በኩር የካቲት ቀን ዓም እነ አሚና መሃመድ በጎንደር ከተማ በጃንተከል ከፍለ ከተማ ቀበሌ በምስራቅ ወርቁ አህመድ በምዕራብ መንገድ በሰሜን የኪቢያድ ቤት በደቡብ ወሪት አለውያ ሰሎጅ የሚያዋስነው የ ካሬ ሜትር ቤትና ቦታካርታ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የጃንከከከልቤኮንጽቤት ደቡብ ጉንደር ወሮ ገነቴ ሽፈራው በይፋግ ከተማ ቀጠና ሁለት በምስራቅ ሙሉ ይግዛው በምዕራብ እነያዩ አለነ በሰሜን መንገድ በደበብ ሞገስ ሁናቸው የሚያዋስነው የድርጅት ቤት ካርታ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የይፋግ ከተማ መሪ ማቤት እነ አባይ አዲስ እና እንየው ድረስ በደታቦር ከተማ ቀበሌ በምስራቅ ጌታሰው ባዬ በምዕራብ ጋሻው አሣዬ በሰሜን መንገድ በደቡብ ሙሉ የሚያዋስነው የመኖሪያ ቤት ካርታ ቁጥር ኘላንና የስራ ዝርዝር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዣዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሴላ ይሰጣቸዋል የደከአስቤልኮንአገጽቤት አቶ ጓዳለም አወቀ በደታቦር ከተማ የሚገኘው ቤት ካርታ ቁጥር ዐ የተሰጣቸው ኘላንና የስራ ዝርዝር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዣዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሴላ ይሰጣቸዋል የደብረ ታቦር ከተማ አገጽቤት አቶ ዳምጤ ቸኮል ወንድም በደታቦር ከተማ ቀበሌ በምስራቅ እህትነሽ አለሜ በምዕራብ ጥበቡ ታየ እና የስና ሞገስ በሰሜን መንገድ በደቡብ ጣፋጭ ተሾመ የሚያዋስነው ካርታ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ አስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የደታቦር ከልቤኮአገጽቤት ደቡብ ወሎ አመልካች አስረስ አየለ ጐሹ በሃይቅ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ በደቡብ የአግር መንገድ በሰሜን ጣይቱ ሰይድ በምስራቅ መንገድ በምዕራብ የእግር መንገድ የሚያዋስነው የመኖሪያ ቤት ካርታ ቁጥር ሃቤኮ ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የሐከአስከልቤኮንጽቤት ወሮ ፋጡማ ሁሴን ዳምጠው በሃርቡ ከተማ በሰሜን መሐመድ አብዱ በደቡብ መሐመድ ሁሴን በምስራቅ አና በምዕራብ መንገድ የሚያዋስነው ካርታ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የሃርቡ ከተማ መሪ ማቤት በኩር የካቲት ቀን ዓም ክዘክብክመ ትምህርት ቢር መ ስማቸው አጥናፍ ዋድላ ወረዳ በሰሜን ወሎ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች መካከል አንዷ ስትሆን ዋና ከተማዋ ኮን ናት በከተማዋ አንድ የመጀመሪያ ደረጃ ሙሉ ሳይከል ትምህርት ቤት ብቻ ይገኛልእ የኮን የመጀመሪያ ደረጃ ሙሉ ሳይከል ትምህርት ቤትም በከተማዋ ብቸኛውና አንጋፋው ትምህርት ቤት ነው የኮን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ ዓም የተመሠረተ ነው ትምህርት ቤቱ የመማር ማስተማር ስራውን አንድ ብሎ የጀመረው ከአንድ አስከ አራተኛ ከፍል ያሉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ነበር። ች ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ አግባብ ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድየግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ከጨረታው ሠነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው የጨረታውን ሠነድ ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ጋንቢ ጎን ካለው የአካደዱእንጥልባለስልጣን መ ቤት አዲሱ ህንፃ ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር በመምጣት ብር በመግዛት መውሰድ ይቻላል ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች የጨረታው ሠነድ በሚጠይቀው መሠረት ሞልተው በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ጨረታው እስከሚሜዘጋበት የመጨረሻ ቀን ድረስ ቢሮ ቁጥር አጠገብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው ጨረታው በኛው ቀን ታሽጐ ተጫራቶችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያው ቀን ቢሮ ቁጥር ይከፈታልነገር ግን ኛው ቀን በአል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል የሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከብር ሺህ እና ከዚያ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ በመቶ ማስያዝ ይኖርባቸዋል አንዲሁም አሸናፊው ተጫራች የውል ማስከበሪያ የሞላውን ጠዋጋ በመቶ ማስያዝ አለበት ሰሜን ወሎ አቶ መኮነን ባየ በቆቦ ከተማ ቀበሌ ዐ በምስራቅ እና በሰሜን ማንገድ በምዕራብ አለምነሸ ዝናቤበደቡብ አስምራ ሞላ የሚያዋስነው የመኖሪያ ቤት የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የቆቦ ከተማ አስየከልቤኮንአገጽቤት አቶ ተመስገን ደንበሩ በቆቦ ከተማ ቀበሌ በምስራቅ ጥጋቡ ሞላ በምዕራብ አስማረ መጌ በደቡብ ጌታቸው ውብነህ በሰሜን መንገድ የሚያዋስነው የመኖሪያ ቦታ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የቆቦ ከተማ አስየከልቤኮንአገጽቤት በከሣሽ ጋሻው አለሙ እና በተከሣሽ ራያ ፍሬሸ መአታወቁሪታ ኘሮዲውሰር ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር መካከል ስላለው የአሰሪና ሰራተኛ ከርከር ጉዳዩ ተከሣሽ ድርጅት የተከሰሰ መሆኑን አውቆ ለየካቲት ቀን ክ ዓም ለሆነው ቀጠሮ እንዲቀርብ ፍቤቱ አዝዚል የራያ ቆቦ ወፍቤት አመልካች ወሮ ሻሸቱ አማረ በቆቦ ከተማ ቀበሌ በምስራቅ እርጐ ተፈሬ በምዕራብ ንግስቴ ሸፈራው በደቡብ ካሣው ደምሴ በሰሜን መንገድ የሚያዋስነው የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለጋዜጣው ከወጣበትጀምሮእስከ ቀንድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የቆቦ ከአስየከልቤኮንአገጽቤት ከሣሽ አስረስ ያለው እና በተከሣሰ የራያ ፍሬሽ ኘሮዲውሰር መካከል ስላለው የአሰሪና ሰራተኛ ከርከር ጉዳይ ተከሣሸ ድርጅት የተከሰሰ መሆኑን አውቆ ለየካቲት ቀን ክ ዓም እንዲቀርብ ፍ ቤቱ አዝዚል ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቫት ተመዝጋቢ ያልሆኑ ድርጅቶች በድርጅታቸው ስም የታተመ ተከታታይ ቁጥር ያለው ደረሰኝ ያላቸው መሆን አለበት ከ ሺህ ብር በላይ ለሆኑ ግዥዎች ቫቱን ቢሮው የሚያስቀር መሆኑን አናሳውቃለን መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ተጫራቾች ደረጃ እና ከዚያ በላይ ስራ ተቋራጭ ፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ይደውሉ በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የአካደዱእንጥልባለስልጣን ባህር ዳር በኩር የካቲት ቀን ዓም የራያ ቆቦ ወረዳ ፍቤት ወሮፈንታየታየ በቆቦ ከተማ ቀበሴ በምስራቅ መንገድና አረጉ በምዕራብ እነ መንገሻ ያሲን በደበብ የአግር መንገድ በሰሜን ትዕግስት አለሙ የሚያዋስነው የፀደቀ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምክንያት ይዥዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የቆቦ ከአስየከልቤኮንአገጽቤት አሮሚያ በከሣሽ ዘሃራ አህመድ አልይ እና በተከሣሸ መሐመድ አዳሒስ ሃሰን መካከል ስላለው የጋብዛ ይፍረስልኝ ከርክር አስመልከቶ ተከሣሽ ለየካቲት ቀን ዓም ለሆነው ቀጠሮ እንዲቀርቡ የማይቀርቡ ከሆነ ጉዳዩ በሌሉበት የሚታይ መሆኑን ፍቤቱ አዝዚል የደዋ ጨፋ ወረዳ ሸሪአ ፍቤት በኩር የካቲት ቀን ዓም ሥኔዥ የአፄ ኃይለበላሴቤ ፀጋዬ የሺዋስ አፄ ኃይለስላሴ በውጭ ግንኙነትና የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን በመመስረት ረገድ ካበረከቱት ጉልህ አስተዋጽኦ ባሻገር ለሀገራቸውም በርካታ አዳዲስ አሰራሮችንና የቴክኖሎጅ ውጤቶችን ማስተዋወቅ የቻሉ የሀገር ባለውለታ ናቸውፈ በ ዓም አፄ ምኒሲክ የመጀመሪያዎቹን ሚንስትሮች ቢሾሙም ስራቸውን የሚያከናውኑት በየቤታቸው ሆነው ነበር ይህ ለሚኒስትሮቹ ስራ አመቺ አለመሆኑን በመገንዘብ ቢሮ አስገንብተውና የስራ መመሪያ አዘጋጅተው የተደራጀ ስራ መስራት አንዲጀምሩ ያደረጉት አፄ ኃይለስላሴ ናቸው ከአፄ ኃይለስላሴ በፊት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ብራና ፍቀው ቀለም በጥብጠው መጻህፍትን ለማዘጋጀት እስከ አመታት ይወስድባቸው ነበርፈ ይህም መጻህፍት ለህዝቡ በቀላሉ አንዳይደርሱና ዋጋቸውም ውድ አንዲሆን አድርጐ ነበር አፄ ኃይለስላሴ ግን በ ዓም የመጻህፍት ማተሚያ ማሽን በማስመጣት ብርሀንና ሰላም ብለው በርካታ መጻህፍትን በአጭር ጊዜ ማተም የሚቸል ተቋም አቋቁመዋል ከማተሚያ ቤቱ መቋቋም ጋር ተያይዞ ብርሀንና ሰላም የሚባል ሳምንታዊ ከሳቴ ብርሀን የሚባል ደግሞ ወርሀዊ ጋዜጣ መታተም ጀምሮ ነበር በሪሁን ከበደ የአፄ ኃይለስላሴ ታሪከ በሚል መጽሀፋቸው አንዳሰፈሩት ከአፄ ኃይለስላሴ በፊት በሀገራችን የወለድ ህግ አልነበረም። ገጽ ጣአታወቁቂቃ በኩር የካቲት ቀን ዓም ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር አግሮስቶን ማምረቻ ማዕከል ለተለያዩ ግንባታዎች ስራ አገልግሎት የሚውል ብረት ማለትም ዉፐ ለጄለበ ጣውላ ሚሜ የመሣሰሉት እና ለማምረቻ ማዕከሱ የደንብ ልብስ ተጠቃሚዎቸ የተለያዩ የደንብ ልብስ ጫማ ሸሚዝ ሶፍት ሣሙና ወዘተ ህጋዊና ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህንን ዝርዝር በማየት መሣተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን የጨረታ ሰነዱ ባህር ዳር ከተማ መድሃኒዓለም ቤተከርስቲያን ከፍ ብሎ ባለው የደርጅቱ ጽቤት ቢሮ ቁጥር የማይመለስ ብር በመከፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይቻላል ተጫራቾች ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በሰም በማሸግ ሁለቱንም እንደገና በአንድ ፖስታ በሰም በማሸግ በኛው ቀን ከቀኑ ድረስ ብቻ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በተዘጋበት ቀን ከቀኑ በማምረቻ ማዕከሉ ቢሮ ቁጥር ይከፈታል በሚቀርበው የጨረታ ሰነድ አካቶ ማቅረብ የሚገባው በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድና በዘመኑ ስለመታደሱ ማረጋገጫ ማንኛውም የወቅቱን የመንግስት ገቢ ግብር ለመክፈላቸው ወይም ሌሎች ግዴታዎች ለመወጣታቸው ማረጋገጫ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ሊያቀርቡ ይገባል የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ቫትን ጨምሮ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ማስያዝ ይኖርበታል የጨረታ አሸናፊው ለአሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትናፐርፎርማንስ ቦንድ በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ያስይዛል የጨረታ ሰነዱ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ ተከታታይ ቀናት ፀንቶ ይቆያል የጨረታ ተወዳዳሪዎች በሌሎች ተወዳዳሪዎች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይቻልም በጨረታ አሸናፊው ተወዳዳሪ ጣውላውን በራሱ በመጫን በማጓጓዝ አውርዶ ያስረከባል ማዕከሉም የሚቀርበውን ጣውላ ጥራት ማሟላቱን ካረጋገጠ በኋላ ይረከባል የማምረቻ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው የጨረታ ሰነዱ በእያንዳንዱ ገጽ እና ፖስታው ላይ የድርጅቱ ፊርማና ማህተም ሊኖር ይገባል ከጨረታ ሣጥን መዝጊያ ቀንና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ ተጫራች ተቀባይነት የለውም ናሙና አንዲያቀርቡ በሚጠይቁ እቃ የጨረታውን ይዘት ሣይቀይር ከገዛው ጠጠር ላይ በመቶ ጋር ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይትላል የጨረታ አሸናፊው ከሆነው አቅራቢ የጨረታውን ይዘት ሣይቀይር ከገዛው ጠጠር ላይ በመቶ ጋር ሊጨምር ወይም ወይም ሊቀንስ ይችላል ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር ደውለው መጠየቅ ይችላሉ የባህር ዳር አግሮስቶን ማምረቻ ድርጅት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማቅረብ የሚችሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ተከታታይ የፋክቱር ቁጥር ያላቸው ታከስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው የአቃዎችን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይትላሉ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው ኛው ቀን ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል በ ጨረታው ይከፈታል የተጠበቀ ነው አለበት ግዥው በጥቅል ይፈፀማል ስለሆነም ሁሉም ዋጋዎች መሞላት አለባቸው መጨመርም መብቱ የተጠበቀ ነው በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር በመደወል ማግኘት ይቻላል የባህር ዳር ዙወገኢልጽቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አቃዎችን ማለትም ሎት የተለያዩ የባህር ዛፍ እንጨቶች የሰነዱ መሸጫ ዋጋ ብር ሎት ለመንገድ ስራ አገልግሎት ። የቤት ችግራቸውን ለመቅረፍም በሐምሌ ወር ዓም ከሃያ አራት ጓደኞቻቸው ጋር በመደራጀት አስናቀ የተሰኘ የቤት ሥራ ማህበር መሠረቱ ይሁን አንጅ ከአነርሱ በኋላ በቤት ስራ ማሀበር የተደራጁ ቦታ ሲያገኙ እነርሱ ግን እስካሁን ባለመስተናገዳቸው ችግራቸው እስከሁን ዘልቋል በዚህም ከዓመት ዓመት ሠርተው የሚያገኙት ገንዘብ ለከራይ ቤት አንዲያውሉ ተገደዋል በዐዐ ዓም እና በ ዓም ለተደራጁ ማህበራት ያለ አግባብ ቦታ ተሰጥቷል በተያዩ ጥቅማ ጥቅሞች የተደለሉ የማህበራት ማደራጃ ሠራተኞቸና የከተማ አገልግሎቱ ባለሙያዎች ችግሩን አንደፈጠሩት አምናለሁ ምከንያቱም የኛ ማህበር ከተሰጡት ማህበራት አንድ ዓመት ቀደም ብሎ ቢመሠረትም እኛን ዘለው መስጠታቸው አግባብ አይደለም የሚፈልጉትን ማህበር በመምረጥ ያመለከቱበትን የጊዜ ቅደም ተከተል በማዛባት መስራት አየተደለመደ መጥቷል ሲሉም አቶ አይሸሽም አብራርተዋል በከተማዋ የታየው የመኖሪያ ቤት ማህበር አመሠራረት ሂደት ችግር አንዳለበት ያነሱት ደግሞ ወደ ገጽ ፋ ዞሯል ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ከተማ አስተዳደር ከልቤኮአገጽቤት ጽቤት በ በጀት ዓመት የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል መስፈርት የምታሟሉ ሁሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ስለዚህ ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ደረጃ ና ከዚያ በላይ ወወቴአስርዌቪኗ ቴቱ ሠ ጐ ጐ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የ ዓም የንግድ ፈቃድ ያደሱ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘረው የጨረታ ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎፆች ዋና እና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር በመክፈል በዳባት ከተማ አስተዳደር ገኢትጽቤት ግፋንአስቡድን ቢሮ ድረስ ማግኘት ይችላሉ ነ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ብር ዋጋ የግንባታውን ጠቅላላ ዋጋ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን ዋና እና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማሸግ ዳባት ከተማ አስተዳደር ገኢትጽቤት ግፋንአስደቡድን ቢሮ ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ለተከታታይ ናት ከዝክ ዓም እስከ ዓም ድረስ መግዛት ይኖርባቸዋል የጨረታ ሰነዱ ሲሞላ ስርዝ ድልዝ ካለው ፓራፍ መደረግ አለበት ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ዳባት ከተማ አስተዳደር ገኢትጽቤት ግፋንአስቡድን ቢሮ ድረስ በቀን ክ ዓም ከጠዋቱ በ ታሽጐ በ ይከፈታል ጽቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ዳባት ከተማ አስተዳደር በገኢትጽቤት ግፋንአስቡድን ቢሮ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልከ ቁጥር በመደወል ማግኘት ይትላሉ አሸናፊው የሚለየው በሎት በጥቅል ዋጋ ነው የዳባት ከተማ አስተዳደር ከልቤኮአገጽቤት ጋ ነ። በባህር ዳር መምህር በሆንኩበት ወቅት ኮርኔል ታደሠሙሉነህንጨምሮበርካታትልልቅሰውየሆኑ ልጆችን አስተምሬአለሁ ምንም እንኳን ህይወቴ በፈተና የተሞላ ቢሆንም ለዋናነት ግን በአድገት በህብረትመተከል አስተምሬአለሁ በዛ ወቅት ደግሞ ኢህአፓ ተብየ ለ ቀናት ታስሬአለሁ ከዛ በኋላም የደብረ ወርቅ አስተዳዳሪ በጠቅላይ ግዛት አስተዳዳር ውስጥ በፕርሶኔልነት ሰርቻለሁ በ ጅማ ጤና ሳይንስ ሲቋቋም የተማሪዎች የምግብ እና መዝናኛ ከፍል ሀላፊ ሆኘ ሰራሁ በ ዓም መንግስት ለውጥ በኋላ ወደ አዲስ አበባ ተዛወርኩ ዓም ደግሞ በጳውሎስ ሆስፒታል ምክትል አስተዳዳሪ በመሆን እስከ መጨረሻ አካባቢ ሠርቻለሁ ከጡረታ በኋላም በትራብል ኤጀንሲ እና በጉዳይ አስፈፃሚነት ሰርቻለሁ አናም ወጣቶች በስራ መለወጥ እንደሚቻል ፈትናን ተቋቁሞ መለወጥ አንደሚቻል ከኔ ሊማሩ ይገባል እያንዳንዷን የህይወቴ ከፍል በፈተና የተሞላች ነበር ያን ሁሉ ተቋቁሜ ለተሻለ ነገር በቅቻለሁ አና ወጣቱ በህይወቴ ትዕግስት እና ፈተናን መቋቋም ሊማር ይገባል መአታወቁሪታ በ ኩር የካቲት ቀን ዓም ይደረጋል ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ የዲዛይን ቁጥጥር ሥራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ አቃዎችን ማለትም ቁርጥራጭ ብረቶች የውሃ ቴስት ማቅረቢያ የኘላስቲክ ካሣዎች የብረትና የኘላስቲከ የውሃ ትቦዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በሽያጭ መሸጥ ወይም ማስወገድ ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር የሚፈለግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መጫረት ይቸላሉ ተጫራቾች ለሸያጭ የቀረቡ አቃዎችን በድርጅቱ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ድረስ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት አለት ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ማየት ይቻላል ተጫራቾች የምትጫረቱበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በጥንቃቄ በፖስታ በማሸግ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን አቃዎች በዝርዝር የሚያሣይ የጨረታ ሰነድ ድርጅታችን ከሚገኝበት ህዳር ዘ ከፍለ ከተማ ልዩ ስሙ አባይ ማዶ ቀበሌ ዘ ዋናው መስሪያ ቤት ቀርበው የማይመለስ ብር ብቻ በመከፈል ከድርጅቱ ማግኘት ይትላሉ ስለሆነም ማንኛውም ተወዳዳሪ የጨረታ ሰነድ በስሙ መግዛት ያለበት ሲሆን ሰነድ ሣይገዛ የሚጫረት ተወዳዳሪ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከውድድር ውጭ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በባንከ ከፍያ ማዘዣ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ብር ሺህ ማስያዝ ይኖርባቸዋል የጨረታው ውድድር የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት ዝ ዓም ከቀኑ የጨረታ ሣጥኑ ከፍት ሆኖ ቆይቶ በዚሁ ቀን በ ተዘግቶ የጨረታ ሣጥኑ ከፍት ሆኖ ቆይቶ በዚሁ ቀን በ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በግልጽ ይከፈታል ለአቃዎች ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ድርጅት ግለሰብ የጨረታው አሸናፊ በመሆን ይመረጣል ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ደውሎ መጠየቅ ፋክስ ቁጥር ወይም መላከ ይችላሉ የአማራ ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ድርጅት አስር ዓመት ከገጽ የዞረ አካሂደዋል በዚሁ የውይይት መድረከ ላይ የማር ሙዚየሙ ሊያከናውናቸው የሚገቡ ተግባራት የተለዩ ሲሆን ሙዚየሙ በአጭር ጊዜ በመካከለኛና በረዥም ጊዜ ዕቅዶቹ ምን መስራት እንዳለበት አቅጣጫዎች መቀመጣቸውንም ስራ አስኪያጁ አቶ ሲሳይ ገልጸዋል። የማር ሙዚየሙ በአንድና በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ወደታለመለት ሙሉ ተግባር ይገባል ተብሎ አይታሰብም ያሉት ምከትል ኃላፊው በሂደት ግን ሁሉም ነገሮች ተሟልተው የማር ሙዚየሙ ከአማራ ከልል አልፎ የሀገራችንን የማር ሀበት በተገቢው መልኩ የሚያስተዋውቅና አናቢዎችንም ተጠቃሚ ያደርጋል ሲሉ ገልጸዋል በኩር የካቲት ቀን ዓም ቀን ሱራፌል ስንታየሁ አጭር ልቦለድ ወደ ዩኒቨርሲቲ ከገባሁበት ቀን ጀምሮ እናቴ በቀን ሁለት ጊዜ ትደውልልኛለቸ። ሰውዬ ለየብቻቸው የተነሷቸው ፎቶዎች ናቸው በአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የኦብዞንአስቢሮ ግንባታ ኘጽቤት አገልግሎት የሚውል የአልሙኒየም ከርቴይን ውል ለማሰራት ይፈልጋል በዚሁ መሰረት በዘርፉ የሚያሣትፍ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ለመንግስት የሚፈለግበትን የግብርና ታክስ አዳ አለመኖሩን የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች ኦብክን አስቢሮ ግንባታ ኘጽቤት ፋይናንስ ቢሮ ቀርበው ሰነዱን የማይመለስ ብር በመከፈል ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሰነድ በጥንቃቄ በመሙላት በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ማህተምና ፊርማቸውን በማሣረፍ በፖስታ በማሸግ አንዲሁም ስርዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ካለው በፊት ለፊቱ በመፈረም ይህ ጨረታ አየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኛው ቀን ከጠዋቱ ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይትላሉ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በተዘጋበት ቀን ከቀኑ በ ኦብዞን አስቢሮ ግኘጽቤት ግዥ ከፍል ይከፈታል የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን በመቶ በባንከ በተረጋገጠ ቼከ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል የጨረታው አሸናፊ ለአሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ በመቶ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና ፐርፎርማንስ ቦንድ ወይም በባንከ በተረጋገጠ ቼከ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል ማሣሰቢያ ኘጽቤቱ ቫት እና ዊዝሆልዲንግ ታከስ ሰብሣቢ መሆን እናሣውቃሰለን የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ትኩረቴን ሰውየው ላይ አድርጌ ስመለከተው የግራ ዓይኑ አያይም ለብቻው የተነሳውን ከአናቴ ጋር ሆኖ የተነሳውንም ፎቶ አያፈራረቅሁ ስመለከተው የግራ ዓይኑ አንደማያይ ተረዳሁ ማነው ብየ ልጠይቃት ስል ሁሉንም አንድ ቀን ብላኝ ፎቶውን መልሳ በነበረበት ሰቀለችው። በእጅህ ቢላዋ ይዘሃል እባቡም መሬት ላይ ነው አለችው ሰውየውም የጦጣዋ ንግግር ስለገባው እባቡን ገደለው ገጽ የተዛባው ተራ ከገጽ የዞረ የልማት አበባ ነው የቤት ሥራ ማህበር ገንዘብ ያዥ ወሮ አዝመራ የኔዓለም ናቸው ባሁኑ ሰዓት ያልተስተናገዱ ከ ማህበራት በላይ ህጋዊ ፅውቅና ተሰጥቷቸው ቦታ በመጠባበቅ ላይ ናቸው ይህን ያህል ማህበር ሊበዛ የቻለውም በማህበር አመሠራረቱ ህግ መሠረት ሁለት ዓመት ያልሞላቸው በዙሪያ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑ ሠዎች በቸልተኝነት አንዲካተቱ በመደረጉ ነው ይላሉ ማህበራቱ አውቅና እስኪያገኙ እስኪፀድቁ ድረስ በነበረው ረዥም ሂደት መስፈርቱን ያላሟሉ ግለሰቦች ሁለት ዓመት ሊሞላቸው በመቻሉ በከተማዋ በርካታ አመታት የቆዩ ነዋሪውን ዕጣ ፋንታ እንደተጋፉ ያም ናሉ ለመኖሪያ አካባቢ ይሆናሉ በሚል የተመረጡና ካሣ የተከፈለባቸው ቦታዎች በከተማዋ እያሉ በቅደም ተከተላችን መሠረት አልተስተናገድንም የሚል ቅሬታ ያቀረቡት ደግሞ የአባይን በጋራ ቤት ሥራ ማህበር ሊቀመንበር አቶ ሐብታሙ ከንድነህ ናቸው እንደ አርሳቸው ገለጻ ሸገዝ ጋፋት አና ሆስፒታል አካባቢ ካሣ ተከፍሎበት ለማንም ያልተመራ ቦታ ነው የተሻሉ የሚባሉ ቦታዎች አንዲዘገዩ የሚደረገውም በተለያዩ ሠበቦች ለፈለጉት ማህበር ለመስጠት አንዲመቻቸው መሆኑን በማውሳት ስጋታቸውን ይገልፃሉ ከአሁን በፊት የተሰጡት ማህበራት ካሣ አንዲከፍሉ የተደረገበት አግባብ የተጋነነ በመሆኑ በቀጣይም ችግሩ ሊስተካከል ይገባል ያሉን ደግሞ በመምህርነት ሙያ የተሰማሩት አቶ በቃሉ ዘለቀ የዕንቁ የቤት ስራ ማህበር ሊቀመንበር ናቸው አቶ በቃሉ በየወሩ ከሚያገኙት ገቢ የተፈለገውን ያህል ቢቆጥቡም ለ ካሬ ሜትር በካሣ መልከ ሊከፍሉት የሚችሉት ከ ሺህ ብር በላይ በመጠየቁ ስጋት አሳድሮባቸዋል የከተማ አገልግሎቱ የህዝብ መናፈሻ ቦታዎችን መንገዶችንና የማህበረሰብ አገልግሎት የሚሠጥባቸውን ቦታዎች በራሱ ካሣ ከፍሎ መሸፈን ሲገባው በአካባቢው ምሪቱ የተሰጣቸው ሰዎች አንዲከፍሉ ማድረጉንናየህግ ድጋፍ አንደሌለው አቶ በቃሉ ያብራራሱኦ የከተማ አስተዳደሩ ለአርሶ አደሩ በ ኩር የካቲት ቀን ዓም የሚከፍለው የካሣ አከፋፈልም ከስምንት ሺህ እስከ ሺህ ብር ብቻ መሆኑ ፍትሃዊ እንዳልሆነ አቶ በቃሉ ተናግረዋል በጉዳዩ ላይ ያነጋገርናቸው በይልማና ዴንሣ ወረዳ ሕብረት ሥራ ማህበራት ጽቤት የማስፋፊያ ባለሙያ አቶ አትርሳው ታዬ እንደገለጹት ከ ዓምጀምሮሰሲካሄድ የነበረው የማህበራት አደረጃጀት ትከከለኛውን መንገድ ያልያዘ ነበርፈ የአዴት ከተማ አገልግሎት ጽቤት የ ማህበራትን ማመልከቻ ሲቀበል ከቆዬ በኋላ በ ዓም ወደ ሕብረት ሥራ ማህበራት ጽቤት እንዲዞር መደረጉንም አውስተዋል ለሁለት ዓመታት በሕብረት ሥራ ማህበራቱ ጽቤት የቆየው የአመልካቾችን ፋይል ተከትሎ የማህበራቱ ቅደም ተከተል ከአዴት ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ልማት ጽቤት በቁጥር አኮአ በመ በቀን ዓም በተላከ ደብዳቤ መገለጹን ባለሙያው ተናግረዋል አዳኞች በዝተዋል ፊ ፊ ራ ከገጽ የዞረ የአይጥ ማጥፊያ የበረሮ ማጥፊያ የትኋን የቁንጫ የቅማል እየተባለ የማይዘረዘር የመርዝ ዓይነት የለም እነዚህ በድምፅ ማጉያዎች አጥፊነታቸው ተጋንኖ በሚነገርላቸው ልከ የማጥፋት ሀይል ካላቸው በዚያው በነካ አጃቸው እንደ አንበጣ ያሉ ሰብል አውዳሚ ነፍሳትንም የሚያጠፉ መድኃኒቶች አንዲሰሩልን እንጠይቃለን በርካታ የባህል መድኃኒት ቀማሚዎችን ያፈራችው ሀገራችን በእርግጥም ከፈቃድ ሰጪው አካል ዕውቅና ተሰጥቷቸው ከሆነ በሀገሪቱ ውስጥ ያሉት ሐኪሞች ቁጥር አንሷል ለማለት ይከብዳል። ወይዘሮ ትበልጩ አያልቅበት በዚህ ግድብ ውስጥ ባላቸው ማሳ ቀደም ባሉት ጊዜያት ይሻላል የማይባልና ኑሯቸውን የሚደጉም ምርት ሲያገኙ አልነበረም አሁን ላይ ግን ያ ውጤት በታሪክ ሁነት አልፎ ዛሬ ላይ በአመት ሁለት ጊዜ እያመረቱና አየተጠቀሙ ኑሯቸውም ተሻሸሏል የመሬቱም ወዘና ተመልሷል ይሁን እንጂ ከ በላይ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለው ይህ ግድብ የቱንም ያህል የከፉ ቀን ደራሽ ቢባልም አገልግሎቱ ግን የታለመለትን ያህል አይደለም አሁን ላይ ከትናንት በቀጠሉና አየባሱ በሄዱ በርካታ ችግሮች ተከቦ ህዝቡም የሰሚ ያለህ ይላል በግድቡ የግራ ጠርዝ በኩል የ ቀበሌ መገንጠያ አካባቢ ማለት ነው ግድቡ ከስረ መሰረቱ እያፈሰሰ ነው ይህንን ደግሞ አሁን የመጣ ችግር ሳይሆን ያኔ ገና በግንባታ ላይ አያለ ሁነቱን በቅርቡ የሚከታተሉት አርሶ አደሮች ሰሚ ብናጣ እንጂ ችግር አንዳለበት ነበር ብለዋል ሌላኛው ችግር ደግሞ የግንባታ ተግባሩን ወስዶ ሲያከናውን የነበረው የአማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በዐ ቀበሌ በዘረጋው ቦይ ወደ ማሳዎቹ የሚገቡትን ቦዮች በተራራቀና በሰፋ ልዩነት መገንባቱ ነው በዚህ የተነሳም አርሶ አደሩ ከሙያዊአሰራር ውጭና ህገወጥ በሚመስል የሀብት አጠቃቀም አየተጠቀሙበት ነው የተሰራው የማሳ ውስጥ ቦይ ማሳውን ለማልማት ምቹ ባለመሆኑ አርሶ አደሩ በሚመቸውና በሚገባው ልክ ቦዩን አየከፈተና እየዘጋ ለመጠቀም ሲል እያፈረሰው ነው በዚህ በ ቀበሌ በኩል ያለው ቢጠፋም ቢለማም ኩርፊያና ጩኸቱን በመጠኑ ያረገበው ተጠቃሚ መሆን መቻላቸው ነውረ ከዚህ በላይ ትልቅ ቅሬታ የፈጠረው ቀድሞ ተጠቃሚ አንደሚሆኑ የተነገራቸው የ ቀበሌ ነዋሪዎች አሁን የግድቡ መሰራት ለነርሱ ትርጉም አልሰጣቸውም ወደዚያ የሚወስድ ቦይ ጭራሹንም አልተሰራም ይህ ባለመሆኑ ደግሞ አለመጠቀም እንዳለ ሆኖ አነርሱ ስለ ግድቡ ምንም ግድ እንዳይሰጣቸው አድርጓቸዋል በነርሱ በኩል በግራ የግድቡ ዳርቻ ከ በለይ አርሶ አደሮች በመስና ሊያለመበት የተዘጋጀ ማሳ ያለው መጠነኛ ከፍተኛ ቦታ ሙሉ በመሉ መሬቱ ተጋግጦ አፈሩ ተጠራርጐ ወደ ግድቡ እየገባ ነው ተፈጥሮ ሳትቀር ቸርነቷን የነፈገቸው በሚመስለው ዝናብ አጠር አካባቢ የተገኘው የተስፋው ግደብ የተወራለት ሳይተገበር አሁን ተጠቃሚ ናቸው የሚባሉትን አርሶ አደሮች ሳይቀር በተጠቃሚነት ሂደቱ ውስጥ እያጨቃጨቀ ነው አቶ በፍቃዱ ጋሻው የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ የውሃና ኢነርጂ ጽቤት ኃላፊ ናቸው እንደ ኃላፊው ገለፃ አውስኮድ ይህንን ግድብ አጠናቅቄያለሁ በሚል አሳቤ የወረዳውን ውሃና ኢነርጂ ጽቤት ከአውስኮድ ላይ አንዲረከብ በተደጋጋሚ ሲመላለሱና ሲጠይቁ አንደነበር አንስተዋል የነርሱ ተቋም ግን አንደ ሙያ በሚያየው ነገርና ከማህበረሰቡ ሲነሱ በሚሰማቸው የቅሬታ ድምፆች ምከንያት ላለመቀበል ተገዷል አሁን ይህን ግድብ በባለቤትነት የኔ ብሎ የሚያስተዳድረውና ስለ ሀብትነቱም ሙሉ ሀላፊነት ወስዶ በሙያ የሚመራው ተቋም የለም ሁሉም በመሰለውና በፈለገው ልክ ይጠቀማል የወረዳው ውሃና ኢነርጂ ፅቤት ኃላፊ አቶ በፍቃዱጋሻው እየሆነ ባለውህገወጥ ተግባር ሳቢያ ምንም እንኳን ግድቡን አጠናቆ ያስረከበን ባይኖርም በአንድም በሌላም የህዝብ ሃብትነቱና ተጠቃሚነቱ አይቀርም በሚል አርሶ አደሩን እያገዝነው ነው ብለዋል እኛ በቦታው በተገኘንበት ወቅት ግን ምንም አይነት ሙያዊ የሆነ ተግባር አላየንም ከዚህ በተጨማሪ የውሃ የግብርናና የአካባቢ ጥበቃ ተቋማት በቅንጅት መስራት ቢኖርባቸውም ምንም አልሰሩም የግድቡ የወደፊት እጣ ፋንታም ከጥራትና ተደራሽነት ችግሩ በላይ የመኖር አጣ ፋንታውም አስጊ ነው ወይዘሮ ሙሉአመቤት ጨምሬንና ወይዘሮ ትበልጩ አያልቅበትን ጨምሮ በርካቶች ዝናብ በማይገኝበት ጊዜና ቦታ ከግድቡ በሚያገኙት በዚህ ውሃ ትልቅ ደስታ ቢሰማቸውም ስለ ቀጣይነቱ ግን ስጋት አላቸው የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪው አቶ ሙሉጌታ ከበደም በ ዓም ተጀምሮ ስራ ላይ የነበረውን ይህን ፕሮጀከት ህዝቡና የወረዳ አካሉ ባላመነበት የጥረትና ተደራሽነት ሁኔታ ላይ አንድንረከብ በተደጋጋሚ ሲጠይቅ በተለይም ከውሃ ቢሮው በኩል እስከ ስልከ ዛቻዎችም ደርሶብን ነበር ብለዋል። በዘመናዊ ቴከኖሎጂ የታገዘ የጤና መረጃ ሥርዓት የዘረጉ የዓለማችን አገሮች ከ በላይ ደርሰዋል ያሉት ዶክተር አበባው ከአፍሪካ ታንዛንያ ዑጋንዳ ማላዊና ኬንያን ለአብነት ጠቅሰዋል በ ግራም እንጆሪ ውስጥ ነጥብ ሚሊግራም ቫይታሚን ሲ አለ ብርትኳን አናናስ ጥቅል ጎመንና ሌሎችም በቫይታሚን ሲ የበለፀጉ ምግቦችን መጠቀሙ ጤናማ ሆኖ ለመኖር ያግዛልና አዘውትረው አንዲጠቀሟቸው ባለሙያዎች ይመክራሉ ምንጭ ከዐክርርክበርፀርርዐክበቹ ገጽ ጣአታወቁሪታ በኩር የካቲት ቀን ዓም ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብከመ ቤቶች ልማት ድርጅት ደሴ ቅጽቤት የ ህንፃ የዲዛይን ስራ የ ህንፃ ማማከር ስራሴኘቲከ ታንክ የዲዛይን ስራ የአልሙንየም ስራ የእጅ ስራ ዋጋ ግዥ የዘ የእጅ ዋጋ ስራ ር ብሎኬት አቅርቦት እና የአልሙኒየም ማቴሪያል ግዥ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል ስለሆነም በደሴ ከተማ አቴጌ መነን ሙሳሰኛደትቤት አካባቢ እየገነባ ለሚገኘው የ ለቅይጥ ለብፍ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ቀሪ ስራ የግንባታ ውለታ አስተዳደርና የማማከር ከትትል አገልግሎት ማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት በጨረታው መሣተፍ የሚፈልጉ ደረጃ እና ከዚያ በላይ የሆኑ አማካሪ አርክቴክቶችና መሃንዲሶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን አንገልፃለን በደሴ ከተማእቴጌመነን ሙሰኛደትቤት አካባቢ እየተገነባ ከሚገኘው የ አጠገብ ሌላ ተጨማሪ ብሎክ በአማካኝ በ ካሜ ቦታ ላይ የሚያርፍ ለር ሀ ለቅይጥ አገለግሎት የሚውል ህንፃ ሙሉ ጥናት አና የዲዛይን ስራ ለማሰራት ደረጃ አና ከዚያ በላይ የሆኑ አማካሪ አርከቴከቶችና መሃንዲሶች መጋበዝ ይፈልጋል በወልድያ ከተማ ጎንደር በር ተብሎ የሚጠራው አካባቢ እያስገነባ ለሚገኘው የ ለቅይጥ ለላሬ አገለግሎት የሚውል ህንፃ የሴኘሃቲክ ታንክ እና ተያያዥነት ያላቸውን ማንሆሎች የዲዛይንና ጥናት ስራን በማሰራት አንዲሁም የተሰራውን ጥናት እና ዲዛይን በከተማ አስተዳደሩ ህንፃ ሹም ጽቤት በማፀደቅ ወደ ስራ መግባት ይፈልጋል በዚህ መሰረት በዲዛይን ስራው ላይ በጨረታው መሣተፍ የሚፈልጉ ደረጃ እና ከዚያ በላይ የሆኑ አማካሪ አርከቴከቶችና መሃንዲሶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን እአንገልፃለን በደሴ ከተማ ምንትዋብ አዳራሽ ፊት ለፊት የሚገኝ ህንፃ የአልሙንየም ስራ ከነማቴሪያሉ አሟልቶ ስራ ለማሰራት ስለፈለግን በዚህ መሰረት የአልሙኒየም ስራው ላይ በጨረታው መሣተፍ የሚፈልጉ የአልሙኒየም ስራ የስራ ልምድ ያላቸው ር ዐር ዔር ደረጃ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መሣተፍ የመትችሉ መሆኑን እንገልፃለን በደሴ ከተማምንትዋብ አዳራሽ ፊት ለፊት የሚገኝ ህንፃ የአልሙኒየም ስራ የእጅ ዋጋ ብቻ ስራ ለማሰራት ስለፈለግን በዚህ መሰረት የአልሙኒየም ስራው ላይ በጨረታው መሣተፍ የሚፈልጉ የአልሙኒየም ስራ የስራ ልምድ ያላቸው ር ዕር ር ደረጃ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መሣተፍ የመትችሉ መሆኑን እንገልፃለን በደሴ ከተማ ምንትዋብ አዳራሽ ፊት ለፊት የሚገኝ ህንፃ የተለያየ መጠን ያለው የአልሙኒየም ማቴሪያል እና ለአልሙኒየም ስራ የሚያገለግሱ የግንባታ ማቴሪያል ግዥ ለመፈፀም መስፈርቱን የምታሟሉ መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን በደሴ ከተማ ምንትዋብ አዳራሽ ፊት ለፊት የሚገኝ ህንፃ ግዥ ለመፈፀም መስፈርቱን የምታሟሱ መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን በደሴ ከተማ ምንትዋብ አዳራሽ ፊት ለፊት የሚገኝ ህንፃ የተለያየ መጠን ያለዉ የ ማቴርያል እና ተያያዥ የግንባታ ማቴርያል ግዥ ለመፈፀም መስፈርቱን የምታሟሉ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ዝ የአጅ ዋጋ ስራ በ ክዘ ስራ ሞያ ላይ በቂ ልምድ ያላቸዉ መሳተፍ ትቸላላችሁ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቶች በየዘርፍ አግባብ ያለው በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች በየዘርፉ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመከፈል ግዥከፍንብአስደየስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር በመግዛት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ኛው ተከታታይ የስራ ቀን ቅዳሜን ጨምሮ ከጠዋቱ ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ በመሙላት እና ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒውን በማያያዝ አብከመ ቤቶች ልማት ድርጅት ደሴ ቅጽቤት ግዥከፍ ንብአስደየስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው ጨረታው በዚሁ በኛው ቀን ከጠዋቱ ሰዓት ላይ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ተጫራቾች የሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ድምር ቫትን ጨምሮ ከ ሃምሳ ሺ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል የጨረታ ማስከበሪያ ቫትን ጨምሮ የጠቅላላ ዋጋውን በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው ተወዳድረው የአሸነፉ ድርጅቶች ያሸነፉበትን ንብረት ድርጅቱ ቢሮ ወይም ድርጅቱ በሚያመቻቸዉ ቦታ አምጥቶ ማስረከብ አለበት ለአጅ ዋጋና ለተቋራጮች ከዚህ በፊት የሰሩበትን ስራ ተመጣጣኝ የስራ ልምድ ያለቸዉ መሆን አለበት ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን በአል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል ድርጅቱ ከላይ ለሚፈልጋቸው ግዥዎችም ሆነ ስራ በየዘርፉ ለሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች የሚያገለግል አስፔስፊክሽን በጨረታ ሰነድ ላይ ማግኘት ይችላል ተጫራቾች ለሚጫረቱበት የስራ ዘርፍ ወይም ግዥ ለእያንዳነዱ በተለያየ ፖስታ ከሲፒኦዉ ጋር ማስገባት አለበት ለተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥሮች በስልክ ቁጥሮች ወይም በመደወል ማግኘት ይቸችላሉ አድራሻ የአማራ ቤቶች ልማት ድርጅት ደሴ ቅርንጫፍ ጽቤት ፒያሳ ዳሸን ባንከ ፊትለ ፊት የሚገኝው ህንጻ ሶስተኛ የአብከመ ቤቶች ልማት ድርጅት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎንደር ዞን ከፍፍቤት ግዥ ፋንብአስየስራ ሂደት ለ« በጀት ዓመት ለምዕጎንዞከፍፍቤት አገልግሎት የሚውል ሎት የፅሀፈት መሣሪያ ሎት የኤሌክትሮኒክስ እቃ ሎት የፅዳት እቃ ሎት ቋሚ አቃ ሎት የደንብ ልብስ ሎት የልዩ ልዩ ሎት ህትመት የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በዚህ መሠረት መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ከ ሺህ ብር በላይ ለሆነ ግዥ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን ሲኖርባቸው እነዚህ ሰነዶችም ኮፒ ተደርገው ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማያያዝ የሚችሉ የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ የጨረታ ሰነዱ የሚታሸግበት ቦታ ማእከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍቤት ግዥ እና ፋይናንስ ቢሮ ነው ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ በመቶ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ በአየር ላይ ከዋለበት ከየካቲት ዘዘ ዓም ጀምሮ እስከ የካቲት ከቀኑ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግዥ ፋንብአስ የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ በብር በመግዛት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ፖስታዎች ማለትም ዋና እና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ በማዕጎዞከፍፍቤት ግፋገብአስየስራ ሂደት ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ከየካቲት ዝ ዓም እስከ ዝ ዓም ከቀኑ ድረስ ጨርሰው ማስገባት ይኖርባቸዋል ከሎት እስከ ያለው የጨረታ ማስታወቂያው በኛው ቀን ከየካቲት ክ ዓም ከምሽቱ ታሽጐ በኛው ቀን የካቲት ዓም ከጠዋቱ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግፋንአስየስራ ሂደት ቢሮ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግልጽ ይከፈታል አሸናፊ የሚለየው በሎት በጥቅል ስለሆነ የሙሉ አቃ ዋጋ መሞላት አለበት ካልተሟላ ግን ከጨረታ ወጭ የሚሆን መሆኑን አንገልባለን አሸናፊ ድርጅት አቃዎችን ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድረስ በማቅረብ ጥራታቸው ታይቶ በዝርዝር ማስረከብ የሚቸል መሆን አለበት አሸናፊ አቃውን ማቅረብ ያለበት በጨረታ ሰነዱ ላይ የተሰጠውን ዝርዝር እቃ እንጅ ስርዝ ድልዝ ሌላ ተመሣሣይ እቃ ማቅረብ አይችልም ጨረታ ሰነዱ ላይ ከተቀመጠው የዋጋ መሙያ ፎርም በስተቀር በማሣሰቢያ የሚሞሉ ዋጋ እና የሞዴል መረጃን የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን መቤቱ ከተጠየቀው ጠቅላላ እቃ አቅርቦት ከፍ ወይም ዝቅ ማድረግ ይችላል በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር ዘ በመደወል ማግኘት ይችላሉ አሸናፊ ድርጅት የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ በመቶ በማስያዝ በማዕጎዞፍትህ መምሪያ በመቅረብ ውል መውሰድ አለበት አሸናፊው ድርጅት ውል ሲወስድ ናሙና ማቅረብ የሚችል ሲሆን ናሙና ያቀረበው አቅም ከሚገዛው እቃ ሉታሰብ ይችላል መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሱ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው የምዕራብ ጎንደር ዞን ከፍፍቤት መአታወቁሪታ በኩር የካቲት ቀን ዓም ገጽ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍሰላም ከተማ አስተዳደር የፍዳቴሙማኮሌጅ የግዥ ፋይንአስቡድን ለኮሌጁ ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ሎት የህንፃ መሣሪያ ሎት ኤሌክትሮኒክስ ሎት የአውቶ እቃዎች ሎት የብረታ ብረት እቃዎቸ ሎት የኮምፒውተርና ተዛማጅ አቃዎች ሎት ብትን ጨርቅ ሎት የጣውላ አቃዎች ሎት የተዘጋጁ ልብሶች ሎት ጫማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገለፃል በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችቸሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው የግዥው መጠን ከብር ሺህ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ከላይ ከ። የተጠቀሱትን መረጃዎች በግልጽ በሚነበብ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የሚሞሉት ዋጋ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት ተጫራቾች ለሞሉት የወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ መጠን በመቶ እስከ በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በኮሌጁ ስም በገቢ ደረሰኝ ገቢ አድርገው የደረሰኙን ኮፒ ከጨረታ ፖስታው ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በጥንቃቄ በፖስታ አሽገው ስማቸውን አድራሻቸውን የድርጅቱን ማህተም እና ፊርማቸውን በእያንዳንዱ ዋጋ መሙያ ገፅ ላይ በማስቀመጥና ኮሌጁ ድረስ በመምጣት ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት አለባቸው የጨረታ ሰነዱ ከሎት በየሎቱ የማይመለስ ብር ሎት የማይመለስ ብር በመከፈል ከፍዳቴሙኮሌጅ የግዥ ፋይንብአስቡድን መግዛት ይችላሉ በተጨማሪም የሚገዙ አቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል ተጫራቾች በሌላ ተወዳዳሪ ዋጋ ላይ ተንተርሰው መጫረት አይችሉም ጨረታው የሚከፈተውይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ ተከታታይ ቀናት በኋላ በኛው ቀን ከቀኑ ላይ የጨረታ ሣጥኑ ታሽጐ በ መገኘት ከፈለጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የውከልና ማስረጃ ፎቶ ኮፒ በማስረከብ በተገኙበት ይከፈታል እለቱ ህዝባዊ በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው በ ይከፈታል አሸናፊው ከተለየበት ቀን ጀምሮ ከ የስራ ቀናት በኋላ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ ብር በመቶ በመክፈል ውል ይዞ ያሸነፈበትን አቃ በታዘዘው መሰረት ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ኮሌጁ ድረስ ማቅረብ አለበት እቃውን የምንረከበው ጥራቱ በባለሙያ ተረጋግጦ ሲሆን ጥራቱን ያልጠበቀ እቃ የሚያቀርብ ነጋዴ እቃውን የማንቀበል መሆኑን አውቆ ለሚደርሰው ኪሣራ ኮሌጁ ተጠያቂ አይሆንም አሸናፊው የሚለየው በየሎቱ በጥቅል ድምር ዝቅተኛ ዋጋ የሞላ ሲሆን በሎት የተዘረዘሩትን አቃዎች በሙሉ ያልሞላ ከጨረታ ውጭ ይሆናል። የደንብ ልብስ ኛ የህንፃ መሣሪያዎች ኛ እንፓርትድ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ካሸናፊው ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ የሚዝዛው የግዥ መጠን ከ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትንና ማስረጃዎችን ማለትም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ቲን ሰርተፊኬትና ቫት ሰርተፊኬት የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ፖስታ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ተጫራቾች የጨረታሰነዱ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት እስከ ክ ድረስ በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን አንጓወገኢትብጽቤት የከፍያ ሂማደየሥራ ሂደት ክፍል ቢሮ ቁጥር የማይመለስ ብር መግዛት ይችላሉ የማወዳደሪያ ሥርዓቱ በአይተም ወይም በየአቃው አይነት ነው የሁሉም የአቃ ዓይነቶችን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ድምር በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትፅዛዝ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ በመምሪያ የገቢ ደረሰኝ መሂ ገቢ በማድረግ የደረሰኙን ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ አለባቸው ማንኛውም ተጫራቾችቸ የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በፖስታ በማሸግ አዊ ብሔአስዞን አንከሻ ጓጉሣ ወረዳ ገኢትብጽቤት በግንብአስቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣት እለት ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት እስከ ጠዋት ድረስ የጨረታ ሣጥኑ ከሚታሸግበት የመጨረሻ ሰዓት እና ደቂቃ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አንከሻ ወረዳ ገንገኢትብጽቤት ግንአስቡድን በቢሮ ቁጥር በኛው ቀን የጨረታ ሣጥኑ ከጠዋቱ ታሽጐ ከጠዋቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል ነገር ግን ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ ታሽጐ ከጠዋቱ ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ካልተገኙ የጨረታ ሰነዱ እንዲከፈት ተደርጎ ያልተገኙ ተጫራቾች ግን በአለቱ ለሚተላለፈው ውሣኔ ተገዥ ይሆናሉ ተጫራቾች ንግድ ፈቃዳቸው በሜጋብዛቸው ብቻ መወዳደር ይችላሉ ይሁን እንጅ የሚሞላው ዋጋ ማንኛውንም የመንግስት ግብር የትራንስፖርት ወጭና ሌሎች ወጭዎች ካሉ ማካተት ይኖርበታል ተጫራቾች ያሸነፉበትን እቃ አንከሻ ጓጉሣ ወረዳ ገኢትብጽቤት ድረስ በራሣቸው ወጭ በማምጣትና በባለሙያ እና በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴዎች በማስፈተሻ ወይም በማስመርመር የማስረከብ ግዴታ አለባቸው ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሰው መጫረት የተከለከለ ነው መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይትላሉ የአንከሻ ጓጉሣ ወረዳ ገንኢኮትብጽቤት ቴመመፎጩመጩመጩጨ ጨመ ጩመጩመጩ መጨ መጨ መጩፎመ ጩጨ ጨ መጩመጩመ መጨ መጨ ጨመጩመጩመ ጩጨ መጨ መጩመጩጭፎ መጨ ጨጩመጩመ መጨ መጨ ጨጩመጩመ ጩመጨ መ ጩ ቃ ምመመመመመጩመጩ ጩ ጠመ በዚ ጸ ፎቪ ጸብ ጆባ ብ ጸጆዚ ጸፍ ጸጸ። ግን አልቻልሁም የሁለቱ ህፃናት ፎቶ የአንተ እና የአሷ ነው ምስጢረ ጥሩ ሴት ናት እሷን አግባና አህትህን አብራቸሁ ፈልጓት ይላል እናቴ አለመሆኗን ስትነግረኝ እየቀለደች እንደሆነ አሰብኩ ብቻየን አንድ ቀን አንድ ቀን ማለት ጀመርሁ እናቴ ሁሌም አንድ ቀን ስትል የነበረው ይሄን ነው እያልኩ አንድ ቀን አንድ ቀን አንድ ቀን እንደ አብድ ይህን ብቻ ማውራት ያዝሁኝ ምስጢረ ስትመጣ አንድ ቀን እያልሁ አገኘችኝ ስሜቴ መረበሹን ተረድታ ወደ ቤታቸው ልታረጋጋኝ ይዛኝ ሄደች። ገ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የይልማና ዴንሣ ወገኢትብጽቤት ለይዴወሴመቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት ብትን ጨርቅ ሎት የስፖርት ጫማ ሎት የኘላስቲክ ቦት ጫማ ሎት ለይዴወቴሙኢልጽቤት በእነጋዴ ቀበሌ ሸድ ግንባታ ሎት ለይዴወፍትህ ጽቤት የመዝገብ ቤት ቢሮ ቆርቆሮ በቆርቆሮ የሆነ ግንባታ ሎት ለይዴወንግድ ጽቤት በአነጋዴ ቀበሌ የቆዳና ሌጦ ግብይት ማዕከል ሸድ ሎት ለይዴወንግድ ጽቤት በሰቀላ ቀበሌ የጥራጥሬ ግብይት ማዕከል ሸድ ደረጃ እና ከዚያ በላይ የሆኑ የህንፃ ስራ ተቋራጮችን በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማስገንባት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች መሣተፍ አንደሚችል እየጋበዝን መስፈርቶችም የቲን ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ በዘርፉ አግባብ ያለው የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚትል ግዥው ከ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው በጨረታው መሣተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ተጨማሪ ማስረጃ ቢያስፈልጋቸው የይዴወገኢትብጽቤት ግንአስደየስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር ወይም በስልክ ቁጥር ማግኘት ይችላሉ የጨረታ ማስከበሪያ ሂሣብ በመቶ በጥሬ ገንዘብ ከሆነ ከዋና ገንዘብ ያዥ አስይዘው ለግዥ ኦፊሰሮች ማስመዝገብ ይኖርባቸዋል በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከሆነ ከፖስታ ውስጥ አስገብተው ማሸግ ይትችላሉ ተጫራቾችያስያዙት ገንዘብ ካሸናፊው ዋጋ ጋር ተደምሮ ሲያዝ የተሸነፈው ተጫራች የሚያስይዘው ገንዘብ ይመለስላቸዋል ጨረታው የሚዘጋበት እለት በበዓል ቀናት ከሆነ ወደ ቀጣዩ የስራ ቀን ይሸጋገራል ከሎት የጨረታ ሰነዱን ከክክ ዓም እስከ ክ ዓም ለ ተከታታይ ቀናት ቢሮ ቁጥር ድረስ በ ብር በመግዛት እና ቢሮ ቁጥር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ዋጋ የተሞላበትን ፎርም ቲን ካርድ የንግድ ፈቃድዎንና ሌሎች ያልተጠቀሱ ማስረጃዎችን በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል ከሎት የጨረታ ሰነዱን ከዝክ ዓም እስከ ዓም ለ ተከታታይ ቀናት ቢሮ ቁጥር ድረስ ብር በመግዛት እና ቢሮ ቁጥር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ዋጋ የተሞላበትን ፎርም ቲን ካርድ የንግድ ፈቃድዎንና ሌሎች ያልተጠቀሱ ማስረጃዎችን በታሸግ ፖስታ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል ከሎት ጨረታው የሚዘጋበት በክ ዓም በ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በተዘጋበት አለት ዓም በ ቢሮ ቁጥር ፍላጎት ያለው ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል ከሎት ጨረታው በሚዘጋበትን በ ዓም በ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በተዘጋበት እለት ዓም በ ቢሮ ቁጥር ፍላጎት ያለው ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ወኪሉ በጨረታው መክፈቻ አለት ባይገኙ መቤቱ ጨረታውን ለመክፈት የሚገድበው የለም አሸናፊ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ ቀን ውስጥ በመቶ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መያዝ አለበት ተጫራቾች አሽገው ከሚያስገቡት ሰነድ እና ፖስታ ላይ አድራሻና የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት ተጫራቾቹ በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ጨረታውን የምናወዳድረው በሎት ወይም በጠቅላላ ዋጋ ነው አሸናፊው ድርጅት የአሸነፉባቸውን አቃዎች በየኾል ንብረት ከፍል ድረስ ገቢ ማድረግ እና ግንባታውን ቦታው ድረስ ተገኝቶ መገንባት አለበት ግዥ ፈፃሚ አካል ያሸነፈውን ተጫራች በሚመርጥበት ጊዜ አንደአስፈላጊነቱ በመቶ የመጨመርና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው መቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ዝርዝር መረጃውን የተጫራቾች መመሪያ ላይ ማየት ይቻላል ሮጠ ርህቭቨሎሑሬኦሥ ሠ ጐ ጐ የይልማና ዴንሣ ወረዳ ገኢትብጽቤት በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በዚገም ወገኢልጽቤት ለወረዳው አገልግሎት የሚውሉ ሎት የግንባታ ቁሣቁስ ሎት የባኞ ቤት አና ተዛማጅ አቃዎች ሎት ብሎኬት ሎት የደንብ ልብስ ሎት ብትን ጨርቅ ሎት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ወይም በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ሠርቲፊኬት ማቅረብ የሚችሉ የሚገዛው የግዥ መጠን ከ ሺህ ብር በላይ ስለሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባችኋል ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ በተቁ የተጠቀሱትንና ማስረጃዎችን ማለትም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ቲን ሰርትፍኬትና ቫት ሰርተፍኬት የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነድ ፖስታ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ኛው ቀን ክ ድረስ ባሉት ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ዚገም ወረዳ ገኢልጽቤት ፋይናንስ ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር የማይመለስ ብር መግዛት ይችላሉ የማወዳደሪያ ሥርአቱ በጥቅል ድምር ነው የሁሉም የአቃ አይነቶች ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ድምር በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ በወረዳው የገቢ ደረሰኝ መሂ ገቢ በማድረግ የደሰረኙን ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ አለባቸው ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በፖስታ በማሸግ ዚገም ወረዳ ገኢልጽቤት ፋይናንስ ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በሥራ ሠአት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት አለት ጀምሮ እስከ ኛው ቀን ከጠዋቱ ድረስ የጨረታ ሳጥኑ ከሚታሸግበት የመጨረሻ ሰአት እና ደቂቃ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚገም ወገኢልጽቤት ግዥና ንብአስቡድን ቢሮ ቁጥር በኛው ቀን የጨረታ ሣጥኑ ከጠዋቱ ታሽጐ ከጠዋቱ ይከፈታል ነገር ግን ኛው ቀን የሚከፈትበት ቀን ብሔራዊ በአል ወይም እሁድ ቅዳሜ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ ታሽጐ ከጠዋቱ ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ካልተገኙ የጨረታ ሰነዱ አንዲከፈት ተደርጐ ያልተገኙ ተጫራቾች ግን በአለቱ ለሚተላለፈው ውሳኔ ተገዥ ይሆናሉ ተጫራቾች ንግድ ፈቃዳቸው በሜጋብዛቸው ብቻ መወዳደር ይችላሉ ይሁን እንጅ የሚሞላው ዋጋ ማንኛውንም የመንግስት ግብር የትራንስፖርት ወጭና ሌሎች ወጭዎች ካሉ ማካተት ይኖርበታል ተጫራቾች የአሸነፉትን እቃ ዚገም ወረዳ ገኢልጽቤት ድረስ በራሳቸው ወጭ በማምጣትና በባለሙያ እና በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴዎች በማስፈተሽ ወይም በማስመርመር የማስረከብ ግዴታ አለባቸው ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት የተከለከለ ነው መቤቱ በመቶ የመቀነስ ወይም የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው የደንብ ልብስ ተጫራቾች የሚሞሉትን ደንብ ልብስ ሣምኘልናሙና ከገኢልጽቤት ቢሮ ቁጥር ማግኘት ትቸችላላችሁ የሚቀርበው ደንብ ልብስም በናሙና መሠረትና በደንብ ልብስ አጠቃቀም መመሪያ ይሆናል ስፔስፊኬሽን ዝርዝር መግለጫ ከሠነዱ ጋር መያያዙን ያረጋገጡ መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ የአዊ ብሔረሰብ አስዞንየዚገም ወረዳ ገኢልጽቤት ገጽ በላል ምድር ፊራቃ። ወደ ከተማም ስለሚመጣ አባውራው ከሰው ላለማነስ ይለብሳል አማውራዋ ግን አቤት በስራ ተጠምዳ ስለምትውል ዛሬም አምብዛም አትለብስም ሲል ሀሣቡን አካፍሎኛል በመጨረሻም አቶ አብርሃም በአሁኑ ወቅት ለአካባቢው ማህበረሰብ በየጊዜው ግንዛቤ አየተፈጠረ አሁን ላይ አርሶ አድሩ ጫማ የመልበስ ባህሉ እየተሸሻለ እንደመጣ ተናግረዋል ጋር በመሆን ስድስት የአስተዳደር ቢሮ ለማስገንባት አንቅስቃሴ ጀምሯል የዋድላ ወረዳ ትምህርት ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ያረጋል ተኬ እንዳሉት በወረዳው የሚሆኑ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ይገኛሉ በኮን ከተማ ደግሞ አንድ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ብቻ መኖሩ የተማሪ ጥግግት በከፍተኛ ሁኔታ እንዲስተዋል አድርጓል ለችግሩ በስፋት መስተዋልም ትምህርት ቤቱ አገልግሎት እየሰጠ ያለው ለከተማዋ ነዋሪዎች ብቻ ሳይሆን በከተማዋ ዙሪያ ለሚገኙ አጎራባች ቀበሌዎች ጭምር በመሆኑ ነው ብለዋል ኃላፊው ስለሆነም ችግሩ ለትምህርት ጥራት ፈተና በመሆኑ ፅህፈት ቤቱ ከትምህርት ቤቱ ጋር በመሆን ተጨማሪ የማስፋፊያ ስራዎችን ለመስራት እንቅስቃሴ መጀመሩን ገልፀዋል አቶ ያረጋል አንደገለጹት ፅህፈት ቤቱ የቁሳቁስ ድጋፍ ያደረገ ቢሆንም ትምህርት ቤቱ ግንባታውን የማስጀመርና ጫናውን የመቀነስ ኃላፊነት አለበት ይህ መሆኑ ግን የትምህርት ቤቱን የክፍል ጥበት በዘላቂነት አንደማይፈታው የተናገሩት ሃላፊው ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ግን በአልማ አስተባባሪነት ግንባታው ተጀምሮ ያልተጠናቀቀው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጠናቆ ስራውን መጀመር አንዳለበት ጠቁመዋል በግንባታ ጥራት ምከንያት ግንባታው የተቋረጠውን ትምህርት ቤት ግንባታ ለማስቀጠል ያልተቻለው ከዚህ በፊት የፀደቀው በጀት በቂ ይሆናል ተብሎ ስላልታመነበት መሆኑን የገለፁት ኃላፊው አሁንም ቢሆን የወረዳ አስተዳደር ምክር ቤቱ ተጨማሪ በጀት የሚመደብ ከሆነ ግንባታውን ለማስጀመር ጥረት እንደሚደረገረም ጠቁመዋል በኩር የካቲት ቀን ዓም ግርማ ሙሉጌታ በባህር ውስጥም ሆነ በየብስ ላይ በርካታ አስገራሚ ፍጥረታት አሉከነዚህም መካከል አያሌ ዝርያ ያላቸው አዕዋፍ ይጠቀሳሉ አንዳንዶቹ አፅዋፍ የተለየ ውበትና ባህሪ ያላቸው ናቸውበዛሬው ፅሁፍ ፒኮከ ተብሎ ስለሚጠራው ወፍ መረጃ አእንሠጣችኋለንተከታተሉን በተለምዶ ፒኮክ ብለን የምንጠራው ወፍ ቃሉ ወደ አማርኛ ሲመለስ ጣአስየሚል መጠሪያ ተሰጥቶት እናገኘዋለንአኔም በዚህ ፅሁፍ ፒኮከ የሚለውን መጠሪያ መርጩ ተጠቅሜያለሁ። ህገወጥ በመሆኗ የመቀበር መብት አንኳን አልነበራትም በማለት በቁዘማ ውስጥ ሆና ትተርካለች ይህንን ሁሉ የተመለከተችው አለም በሳኡዲ ከዚያ በላይ መቆየት አልፈለገችም በቀጥታ ወደ ሀገሯ ለመመለስ ወሰነች በሳኡዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አንዲመለሱ የኢትዮጵያ መንግስት ጥሪ ሲያደርግ ለመመዝገብ የቀደማት አልነበረም አለም ደቡብ ወሎ ዞን ከላላ ወረዳ የተወለደችበትና የልጅነት ጊዜዋን ያሳለፈችበት አካባቢ ነው በሳኡዲ ቆይታዋ ደግሞ በርካታ ሴቶች ከዚህ አካባቢ ወደ ሳኡዲ በህገወጥ መንገድ አንደሚሄዱ ታዝባለች ስለዚህ ወደ ኢትዮጵያ አንደገባች ወደዚህ አካባቢ በማቅናት ህብረተሰቡን ለማስተማር ነው የወሰነችው ወደ ወረዳው አንዳመራች የሴቶች ማህበር ሀላፊ ሆና ተቀጠረች ዛሬ ላይ የከላላ ወረዳ የሴቶች ለግ ሀላፊ ናት ያሰበችውን ለማሳካት የአካባቢውን ሴቶች ከራሷ ተሞከሮ በመነሳት እያስተማረች ትገኛለቸ ነገር ግን በውስጧ ያለውን ስሜት አውጥታ በአግባቡ በማስተማር በኩል ገና እንዳልወጣላትና በቀጣይ ብዙ አንደምትሰራ ታምናለች በመጠለ ቆይሠኮሎሎጐ ይችላሉ የሚገደብ ነገር አይኖርም በቀጣዩ የስራ ቀን በዚሁ ሰዓት ይከፈታል ቀን በዚሁ ሰዓት ይከፈታል ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደበብ ጐንደር የነፋስ መውጫ ሆስፒታል የሚከተሉትን የተለያዩ ምድብ ያላቸው አቃዎችን ማለትም ምድብ የልብስ ማጠቢያ ማሸን ምድብ የግንባታ ጥገና በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች መወዳደር የሚችል መሆኑን ይገልፃል በዘርፉ በክ ዓም የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ያላቸው የግዥው መጠን ብር ሺህ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው የሚገዙትን አቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላል ተጫራቾች የጨረታሰነዱን ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር በመከፈል ከግፋንአስደየስራ ሂደት ቢሮ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ማግኘት ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ብር የአቃውን ጠቅላላ ዋጋ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ጥሬ ገንዘብ በመሂ በመቁረጥ ማስያዝ ያስያዙበትን መሂሰ ኮፒ ወይም ኦርጅናሉን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በፖስታ አሽገው ማስገባት አለባቸው ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በጥንቃቄ ታሽጐ ፖስታው ላይ ፊርማና ማህተም ተደርጎ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ በግፋንአስደየስራ ሂደት ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ዘወትር በሰራ ሰዓት እስከ ዝ ማስገባት ይችላሉ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግፋንአስደየስራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታውን ለመከፈት የልብስ ማጠቢያ ማሽን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ ተከታታይ ቀናት ቆይታ ይኖረዋል በኛው ቀን ታሽጐ በዚሁ እለት ይከፈታል ነገር ገን ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ የግንባታ ጥገና ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ ተከታታይ ቀናት ቆይታ ይኖረዋል በኛው ቀን ታሽጐ በዚሁ እለት ይከፈታል ነገር ግን ኛው ቀን የበዓል ከሆነ በቀጣዩ የስራ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው በጨረታ ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በግፋንአስደየስራ ሂደት ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር በመደወል ማግኘት ይችላል አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበትን እቃ ከሆስፒታሉ ድረስ ማቅረብ አለበት የነፋስ መውጫ ሆስፒታል በኩር የካቲት ቀን ዓም መአታወቁሪታ ገጽ ያአገለገሉ የቢሮ እቃዎች ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሞጣ ከተማ አስገንአካኢኮልጽቤት የግዥ ፋይንብአስደቡድን በሞጣ ከተማ አስየተለያዩ ሴከተር መቤቶች የአገለገሉ ንብረቶችን ማለትም ኮምፒውተሮች ኘሪንተሮች ቴሴቪዥን ፎቶ ኮፒዎቸና የተለያዩ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎችን እና ወንበርና ጠረጴዛ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ስለሆነም የሚሸጡ ንብረቶችን በስራ ሰዓት ሞጣ ከተማ አስተዳደር ንብረት ከፍሎች ውስጥ በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ ተጫራቾች ለመግዛት የፈለጉትን የእያንዳንዱን አቃ ኮድ መግለጽና ዋጋ መሙላት አለባቸው የተሰጠውን የእቃ ኮድ ቁጥሩን ያልገለፀ ተጫራች ከውድድር ውጭ ይደረጋል ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለመግዛት የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ በመቶ በባንክ የተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዘ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ስምና አድራሻ በመፃፍ ፊርማና ስልክ ቁጥር በማድረግ ሞጣ ከአስገንአካኢኮልጽቤት ለግዥፋይንብአስ ቡድን ሂደት ቢሮ ቁጥር ከጨረታ ሣጥኑ ማስገባት አለባቸው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን በኛው ቀን ከጠዋቱ ታሽጎ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሞጣ ከተማ አስገንአካኢኮልጽቤት ቢሮ ቁጥር ይከፈታል የጨረታ መከፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እሁድ ወይም የሀዝብ በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ይከፈታል ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ በደብዳቤ በተገለፀላቸው በ ቀናት ውስጥ ጠቅላላ ገንዘቡን ከፍለው ማንሣት አለባቸው በተገለፀላቸው ቀናት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ከፍለው የማያነሱ ከሆነ የጨረታ ማስከበሪያውን ገቢ በማድረግ መስሪያ ቤቱ የራሱን አማራጭ ይጠቀማል ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር ደውለው መጠየቅ ይትላሉ መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው የሞጣ ከተማ አስገንአካኢኮልጽቤት በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብከመ በምስጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስገንአካኢኮልጽቤት በግዥ ፋይ ንብ አስቡድን ለሴከተር መቤቶች አገልግሎት የሚውል የተዘጋጁ ልብሶች ጫማ የውበት ችግኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ያላቸው የግዥው መጠን ከብር ብር እና በላይ ከሆነ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር ከ ድረስ የተዘረዘሩትን የሚመለከታቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያያዘው ማቅረብ አለባቸው የሚገዙ አቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ እስፔስፌኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ ተጫራቾች ለአያንዳንዳቸው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር ብር ከፍለው መውሰድ ይትላሉ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድሎት ለተዘጋጁ ልብሶች ብር ለጫማ ብር ለውበት ብር በባንክ የተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ የሚያስዙ ከሆነ በመስሪያ ቤቱ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በማስቆረጥ አና ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዳችሁ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ተጫራቾች ለአያንዳንዱ ጨረታ የጨረታ ሀሳባቸውን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማድረግ በአያንዳንዱ ፖስታ ስምና አድራሻ በመጻፍ ፊርማና ማህተም በማድረግ አንዲሁም ፖስታቸው ላይ የሚወዳደሩበትን የጨረታ አይነትና ሎት በመጻፍ ሞጣ ከአስገንአካኢኮልጽቤት ለግዥፋይንብአስቡድን ቢሮ ቁጥር ከጨረታ ሳጥኑ ማስገባት አለባቸው ጨረታው በበኩር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ሆኖ በኛው ቀን እስከ ጧቱ ዐዐ ሰዓት ድረስ የጨረታውን ሰነድ ማስገባት አለባቸው ጨረታው ከጧቱ ዐዐ ታሽጎ ላይ ተጫራቾች ሀጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሞጣ ከተማ አስገንአካኢኮልጽቤት ቢሮ ቁጥር ይከፈታል የጨረታ መከፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል ለተዘጋጁ ልብሶችና ለጫማ ጨረታ አሸናፊው የሚለይ በተናጥል ሲሆን የውበት ችግኝ ግን ጨረታ አሸናፊ የሚለየው በሎት በመሆኑ ለውበት ችግኝ ሁሉንም የሎት ዋጋ ያልሞላ ተጫራች ከጨረታ ውጭ ይሆናል ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር በአካል በመገኘት ወይም በስልከ ቁጥር ደውለው መጠየቅ ይትላሉ መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው በተጨማሪ በአብከመ የግዥ መመሪያ ቁጥር መሰረት ተፈጻሚ ይሆናል የሞጣ ከተማ አስገንአካኢኮልጽቤት ገጽ ራምሴ ከገጽ የኮረ ከእግር ኳስ ጋር የተዋወቅሁት የዘጠኝ አመት ታዳጊሳለሁ ነውማን እንደወሰደኝ ባላውቅም ራሴን በካርዲፍ ሲቲ የራኸይምኒ ቫሊ ከፍተኛ የስፖርት ትምህርት ቤት ውስጥ አገኘሁት እናም በዚሁ የእግር ኳስ ማሠልጠኛ ማዕከል ኡርዶ ካኢርፊል ይባላል ሰለጠንሁ። በኩር የካቲት ቀን ክ ዓም ጊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ግጽቤት ግብአቅየገፋቡድን በ በጀት ዓመት ለጽቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ የማንጎ ፍራፍሬ ዘር በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ ለመወዳደር የሚፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል በአዲሱ አዋጅ መሰረት የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ የሆኑ የግዥ መጠን ከብር ሺህ እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ ቫት ከፋይነት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር። የሚገዙ የማንጎ ፍራፍሬ ዘር ጨረታውን ለመከፈት ተጫቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸውን ቢገኙም ባይገኙም ግብአቅስርየገፋቡድን ቢሮ ቁጥር በኛው ቀን ዓም ክ ይታሸጋል በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ሲሆን መቤቱ ለሚቀርቡት ግብዓቶች በመቶ የመጨመርና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው መቤቱ ጨረታው በሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓትና ቀን ይከፈታል ከላይ ከተዘረዘሩት ግብዓቶች ውስጥ መቤቱ የግብአቶችን ናሙና በሚፈለግ ጊዜ እንዲቀርቡ የሚጠይቅ መሆኑን እንገልፃለን በሌላ በኩል አሸናፊው ድርጅት የተጠየቁ ግብአቶችን በሙሉ ወይን ውሃ ችጣቢያ በሙያተኛ ተረጋግጦ ገቢ ይሆናል በጨረታው ለመሣተፍ እና ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ለሚፈልጉ ቢሮ ቁጥር ድረስ በአካል በመገኘት በስልክ ቁጥር በመደወል ማግኘት ይትላሉ ጮኡ ጩሠ ኮን የቢቡኝ ወግጽቤት የግግአቅእና የገፋአገቡድን ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የደምቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቃዎች በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አውጥቶ መግዛት ይፈልጋል ሎት የተዘጋጁ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች ሎት ብትን ጨርቅሎት ኤሌክትሮኒክስ አቃዎች ሎት አላቂ የቢሮ እቃዎች እንዲሁም ለሆስፒታሉ አስፈላጊ የሆኑ ቋሚና አላቂ እቃዎችን ስለሚገዛ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን አንገለፃሰን የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና ተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክ ወረቀት ማቅረብ የሚቸሉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን አሸናፊው የሚለየው በሎትበነጠላ ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ይሆናል ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር መግዛት ይችላሉፋ ሰነዱን መግዛት የሚፈልጉ ደምቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግፋንአስደየስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር ከዝክ ዓም እስከ ክ ዓም ድረስ በመምጣት መግዛት ይትላሉ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ከአቃው ጠቅላላ ዋጋ በመቶ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በደምቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዐክ ዓም እስከ የጨረታ ሰነዱን ማስገባት ይችላሉ ጨረታው ተጫራቾቸ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ላይ በግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ለጨረታው ማሟላት የሚገባቸውን ሁኔታዎች ከተሟሉ ተጫራቾች በሌሉበት ሆስፒታሉ የጨረታውን ፖስታ የመከፈት ስልጣን አለው ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው ማንኛውም ተጫራች ወይም ተወዳዳሪ አሸናፊነቱ ተገልፆ ውል ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ እስከ ኛው ቀን አቃውን ማቅረብ አለበት በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከግዥና ፋይናንስ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር ወይም በመደወል ማግኘት ይችላሉ ማሣሰቢያ ኛ ከዚህ በፊት በየትኛውም ደረጃ በነበራቸው የአፈፃፀም ችግር ምከንያት የታገዱ ተወዳዳሪዎችን አይመለከትም ኛ ሰነዱን ለመግዛት ሲመጡ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ በመያዝ ይሆናል የደምቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በኩር የካቲት ቀን ዓም የነገው ከገጽ የዞረ አሁን ግን እነዚያ ከፍት ቦታዎች በሙሉ ለመኖሪያ ቤት ግንባታ በመዋላቸው ታዳጊዎች ስፖርታዊ እንቅስቃሴ የሚያደርጉበት ሜዳ ማጣታቸውን ሳሙኤል ታዝቧል ከአንደኛው የከተማዋጫፍ ወደሌላኛው በባጃጅ ደርሶ ለመመለስ ሃያ ብር ለማውጣት እንደሚገደዱ የገለጸልን ሳሙኤልአሁን የምንጫወተው ከከተማዋ በስተደቡብ ወጣ ብሎ በተሠራው የአዴት ሁለገብ ስታዲዮም ነው ይህ ደግሞ ሩቅ በመሆኑ ከቅዳሜና አሁድ ውጭ አንደልባችን ለመጫወት አያስችለንም ብሏል በስታዲዮሙ የሊግ ጨዋታ ካለ ብቻ ወጣቶች አንደሚሄዱ የተናገረው ሳሙኤል እኔም ግዴታና ፍቅር ስላለብኝ አንጅ አንኳን ይሄን ያህል ተጉዞ ለመጫወት ለማየትም መሄድ ይከብዳል በማለት ችግሩን ገልጾልናል አሁን መጫወት የሚችሉት በአዴት ስታዲየም አካባቢ ባሉ መንደሮች የሚኖሩ ታዳጊዎችና ወጣቶች ብቻ እንደሆኑ የገለፀልን ሳሙኤል በታዳጊዎች ፕሮጀከት ከታቀፉ በኋላ በሜዳ ችግር ስልጠናውን ለማቋረጥ የሚገደዱ በርካቶች መሆናቸውን ተናግሯል በየሠፈሩ የሚገኙ ከህሎቱ ያላቸው ታዳጊዎችና ወጣቶች የወደፊት ዕጣ ፋንታቸው ምን ሊሆን አንደሚችል ያሳስበኛል በማለት ሳሙኤል የችግሩን ጥልቀት አስረድቶናል ።